ከ«ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: arz:جيرما ولد جرجس
No edit summary
መስመር፡ 1፦
"ግርማ ወልደጊዮርጊስ፣ ፕሬዝዳንት"
'''መ/አለቃ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ''' አሁን የ[[ኢትዮጵያ]] [[ፕሬዚዳንት]] ሲሆኑ የ82 ዓመት አዛውንትና 3 መንግስት ያገለገሉ የቀድሞ ወታደር ናቸው። መ/አለቃ ግርማ ኦሮሚኛ አማርኛ አፋርኛ እንግሊዘኛ፡ ጣሊያንኛና ፈረንሳይኛ አቀላጥፈው ይናገራሉ።
**************************
በ1917 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ ተወለዱ፤ በልጅነታቸውም የቤተክህነት ትምህርት ከተማሩ በኋላ፣ በ1926 ዓ.ም. በተፈሪ መኮንን ትምሕርት ቤት ገብተው እስከ ጣልያን ወረራ ድረስ ዘመናዊ ትምህርት ተከታትለዋል፡፡
 
በ1930-33 ዓ.ም. ባሉት ጊዜያትም በአዲስ አበባ “ዘ ስኮላ ፕሪንሲፔ ፒዮሞንቴ” በተባለው የጣሊያኖች ትምሕርትቤት ገብተው ጣልያንኛ ቋንቋ አጥንዋል፡፡
{{መዋቅር}}
 
በ1942 እና 1944 ዓ.ም. መካከለል ባሉት ጊዜያት ደግሞ በዓለም ዓቀፍ የሲቪል ማኅበር ድጋፍ በሚሰው የማሠልጠኛ መርኃግብር ፣ ከሆላንድ አገር በአስተዳደር ሙያ፣ ከስውዲን አገር በአየር ትራፊክ አስተዳደር፣ እንዲሁም ከካናዳ አገር በአየር ትራፊክ መቆጣጠር የተለያዩ የምሥክር ወረቀቶችን አግኝተዋል፡፡
[[መደብ:የኢትዮጵያ መሪዎች|ግርማ]]
 
መንግሥታዊ፣ አስተዳደር ተሞክሮዎቻቸው
[[ar:غيرما ولد غيورغيس]]
 
[[arz:جيرما ولد جرجس]]
- በ1933 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጦር ኃይሎች የሬዲዮ መገናኛ ክፍል ባልደረባ፣
[[br:Girma Wolde-Giorgis]]
 
[[ca:Girma Wolde-Giorgis]]
- በ1936 ዓ.ም. ከገነት ውትድርና ማሠልጠኛ ት/ቤት የምክትል ሌፍተናንት ምሩቅ፣
[[de:Girma Wolde-Giorgis]]
 
[[el:Γκίρμα Ουόλντε-Γκιόργκις]]
- በ1938 ዓ.ም. የኢትዮጵያን አየር ኃይል በመቀላቀል ልዩ ልዩ አስተዳደራዊ ኮርሶችን ተከታትለዋል፤
[[en:Girma Wolde-Giorgis]]
 
[[eo:Girma Wolde-Giorgis]]
- በ1940 ዓ.ም. በ አየር መቃወሚያና በረራ መቆጣጠሪያ ማዕከል ረዳት መምህር፣
[[es:Girma Wolde-Giorgis]]
 
[[et:Girma Wolde-Giorgis]]
- በ1947 የኤርትራ ፌዴራላዊ መንግስት የሲቪል አቪዬሽን የበላይ አዛዥ፣
[[fi:Girma Wolde-Giorgis]]
 
[[fr:Girma Wolde-Giorgis]]
- በ1951 ዓ.ም. የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ጠቅላይ ዳይሬክተር፣
[[gl:Girma Wolde-Giorgis]]
 
[[he:גירמה וולדה גיורגיס לוצ'ה]]
- በ1953 ዓ.ም. የፓርላማ አባል፣
[[hu:Girma Wolde-Giorgis]]
 
[[id:Girma Wolde-Giorgis]]
- ለሦስት ተከታታይ አመታት የፓርላማ ፕሬዝደንት፣
[[io:Girma Wolde-Giorgis]]
 
[[it:Girma Wolde Giorgis]]
- በዓለም አቀፍ የፓርላማ ማኅበርም አገራቸው ኢትዮጵያ የፓርላማ መቀመጫ ታገኝ ዘንድ ከመስራታቸውም በላይ በስዊዘርላንድ፣ ዴንማርክና የቀድሞዋ ዩጎዝላቪያ ኮንፈረንስ ተካፋይ ትሆን ዘንድ ትልቅ አስተዋጽኦ ሲያበረክቱ፣ በ52ኛው ዓለማአቀፍ የፓርላማ ስብሰባ ላይ ተቀዳሚ ፕሬዝደንት፣
[[ja:ギルマ・ウォルドギオルギス]]
 
[[ka:გირმა უოლდ-გიორგის ლუჩა]]
- በ1967 ዓ.ም. የንግዱን ማኅበረሰብ በሲቪል ኮንሰልቲቭ ኮሚሽን እስከፈረሰበት ድረስ የውክልና አገልግሎት፣
[[ko:기르마 월데기오르기스]]
 
[[la:Girma Woldegiorgis]]
- በ አይ ኤም ፒ ኢ ኤክስ አስመጪና ላኪ፣
[[nl:Girma Wolde-Giorgis]]
 
[[nn:Girma Wolde-Giorgis]]
- በ1969 ዓ.ም. በጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት የኤርትራን ችግር በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት በተቋቋመው የሰላም ኮሚሽነር ፕሮግራም ተቀዳሚ ኮሚሽነር፣
[[no:Girma Wolde-Giorgis]]
 
[[oc:Girma Wolde-Giorgis]]
- በ1992 ዓ.ም. በተደረገው 2ኛ ዙር ምርጫ፣ በምዕራብ ሸዋ ዞን፣ በቾ ወረዳ፣ በግል በመወዳደር የኢ. ፌ. ዲ. ሪ. የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል፣
[[pl:Girma Woldegiorgis]]
 
[[pt:Girma Wolde-Giorgis]]
ከመንግሥት አስተዳደር ውጪ የሆኑ ተሞክሮዎቻቸው
[[ru:Гырма Уольде-Гиоргис Лука]]
 
[[sv:Girma Wolde-Giorgis]]
- የኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤት የቦርድ አባል፣
[[sw:Girma Wolde-Giorgis]]
 
[[tr:Girma Wolde-Giorgis]]
- በኢትዮጵያ የአውስትራሊያ ንግድ ልዑክ ወኪል፣
[[yo:Girma Wolde-Giorgis]]
 
[[zh:吉尔马·沃尔德-乔治斯]]
- የጊቤ እርሻ ልማት ማኅበር መስራችና ዳይሬክተር፣
 
- የከፋ ቲምበር ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪ መስራችና ዳይሬክተር፣
 
- ከ1982 ዓ.ም. በፊት ደግሞ በኤርትራ አገር የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ኤርትራ ቅርንጫፍ ፕሬዝዳንት፣
 
- የቼሻየር ሆም የቦርድ ፕሬዝዳንት፣
 
- የሊፕረዚ መቆጣጠሪያ ድርጅት ማኔጂንግ ዳይሬክተር፣
 
- በ1982 ዓ.ም. ከኤርትራ ሲመለሱም በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የቦርድ ዳይሬክተርና በዚሁ መስሪያ ቤት በዓለምአቀፍ ሎጅስቲክስ ዲፓርትመንት የበላይ ጠባቂ፣
 
- በ1983 ዓ.ም. ለም ኢትዮጵያ በተሰኘውና በአካባቢ ጥበቃ ላይ በሚሰራው ማኅበር የቦርድ ፕሬዝዳንት ሆነው ሲያገለግሉ፣
 
- ፕሬዝዳንቱ የኦሮሚኛ፣ አማርኛ፣ ትግሪኛ፣ ጣልያንኛ፣ እንግሊዘኛና ፈረንሳይኛ፣ በድምሩ የስድስት ቋንቋ ባለቤት ናቸው፡፡
 
- ፕሬዝዳንት ግርማ ባለትዳርና የአምስት ልጆች አባት ናቸው፡፡
 
(ማስታወሻ፣ ሁሉም የዘመን አቆጣጠር እንደ ኢትዮጵያዊያን የዘመን አቆጣጠር ነው፡፡)
***************************************************************
 
- ምንጭ፣ www.ethioembassy.org.uk