ከ«መለስ ዜናዊ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.2+) (ሎሌ መጨመር: uk:Мелес Зенаві
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Meles Zenawi.jpg|thumb|መለስ ዜናዊ]]
'''መለሰ ዜናዊ''' (የትውልድ ስማቸው '''ለገሠ ዜናዊ አስረስ''') [[ኢትዮጵያ]] የፖለቲካ ሰው ናቸው። በ[[አድዋ]] [[ትግራይ]] በ({{ቀን|8 May}} [[1947]] - በ({{ቀን|20 August}} [[1947]] ዓ.ም. ተወለዱ። ከ[[1987]] አንስተው በኢትዮጵያ የጠቅላይ ሚኒስትር ሥልጣን በከፍተኛው የአመራር ቦታ ላይ ናቸው። የ[[ኢህአዴግ]]ና የ[[ሕውሓት]] ሊቀመንበር በመሆን ኢህአዴግ ስልጣን ላይ ከወጣ ጀምሮ ቆይተዋል።
 
ኣቶ መለስ ዜናዊ ኣባታቸው የትግራይ ተወላጅ ሲሆኑ በእናታቸው በኩል ደግሞ [[ኤርትራዊ]] ናቸው፡፡