ከ«ሰንደቅ ዓላማ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: tt:Байрак
No edit summary
መስመር፡ 2፦
 
አቶ [[ከበደ ሚካኤል]] "ታሪክና ምሳሌ - ፩ኛ መጽሐፍ" በተባለው ድርሰታቸው ላይ፦ ሰንደቅ ዓላም የነጻነት ምልክት የአንድ ሕዝብ ማተብ፤ የኅብረት ማሰሪያ ጥብቅ ሐረግ ነው። «ተመልከት ዓላማህን፣ ተከተል አለቃህን።» ብለው አስፍረውታል።
 
የ[[ኢትዮጵያ]] ሰንደቅ ዓላማችን አረንጓዴ፤ ብጫና ቀይ ሦስት ቀለማት ናቸው። ምሳሌያቸውም አረንጓዴው ተስፋ፣ ልምላሜና ሀብት፤ ብጫው ሃይማኖት፣ አበባና ፍሬ፤ ቀዩ ፍቅር፣ መሥዋዕትነትና ጀግንነት ነው።
 
== ሌሎች መጣጥፎች ==