ከ«ሥነ ሕይወት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ r2.7.2) (ሎሌ መጨመር: ln:Mambí ma bomɔi |
ጥ r2.7.3) (Robot: Modifying pnb:حیاتیات to pnb:جیون پڑھت; cosmetic changes |
||
መስመር፡ 4፦
== ታሪክ ==
ቃሉ «ባዮሎጂ» ከ[[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]] ቃሎች የተሰራ ነው። በግሪከኛ «ቢዮስ» (βίος) ሕይወት ማለት ሲሆን «ሎጎስ» (λόγος) ጥናት ማለት ነው።
ሥነ-ህይወት፣ የተፈጥሮ ሰገል (ጥናት) ሲሆን የሚያጠናውም ህያው ፍጥረታትን ሆኖ፣ አቋማቸውን፣ ግብረታቸውን፣ እድገታቸውን፣ አመጣጣቸውን፣ ዝግመተ-ለውጣዊ ይዘታቸውን፣ ሥርጭታቸውን እና የመሳሰሉትን ሁሉ ያካትታል።
* ህዋሳት የህይወት መሠረት ናቸው፣
* አዳዲስ ዝርያዎችና የሚወረሱ አካላዊ ባሕርያት የዝግመተ-ለውጥ ውጤቶች ናቸው፣
* ዘረ-መልዓት የዘራዊ ውርስ መሠረታዊ መለኪያዎች ናቸው፣
* አንድ ፍጡር የራሱን ውስጣዊ ነገሮች በመቆጣጠር የጸና እና የረጋ የመኖር ሁኔታን ይፈጥራል፣
* ህያው ፍጡራን ጉልበትን ይጠቀማሉ ይለውጣሉም።
የሥነ ሕይወት ንዑስ-ርዕሳን የ'ሚ'ለ'ዩት ፍጥረታትን በሚለኩበትና በሚያጠኑበት ዘይቤ ነው። የህያዋን ሥነ-ጥነተ-ንጥር ህይወታዊ ጥንተ-ንጥርን ያጠናል፤ የሞለኩይል ሥነ-ህይወት የተዋሰበውን ሥነህይወታዊ የሞለኩይል መዋቅር ያጠናል፤ ህዋሳዊ ሥነ-ህይወት የህይወት ገንቢ ጡብ የሆነውን የህዋሳትን ባሕርይ ያጠናል፤ ሥነ-ህይወታዊ ቅንጅታዊ ጥናት የህያዋንን የሰውነት ብልቶችና የብልቶችን መዋቅር፣ አቋማዊና ጥንተ-ንጥራዊ ግብረት ያጠናል፤ ሥነ-ህይወታዊ መዋቅር ደግሞ የሰውነት ክፍሎች ከከባቢያቸው ጋር እንዴት እንደሚሰሩና እንደሚግባቡ ያጠናል።
መስመር፡ 150፦
[[pih:Biiolojii]]
[[pl:Biologia]]
[[pnb:
[[ps:ژونپوهنه]]
[[pt:Biologia]]
|