ከ«እጅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ፋይሉ «RightHand.jpg» ከCommons ምንጭ በFastily ዕጅ ጠፍቷል! ምክንያቱም፦ Per commons:Commons:Deletion requests/File:RightHand.jpg
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:LeftHand.jpg|የግራ እጅ የውጭ እና የውስጥ ገፅ|thumbnail|200px|right]]
 
'''እጅ''' ባለ ብዙ [[ጣት]] የሰውነት አካል ሲሆን የሚገኘውም በዝንጀሮ እና ሰው ዝርያዎች እንዲሁም በሌሎች [[የጀርባ አጥንት ያላቸው]] እንስሳት ክንድ መጨረሻ ላይ ነው። እጆች የተለያዩ ድርጊቶችን ለማከናወን የሚጠቅሙ ቀዳሚ አካላቶች ናቸው። ከነዚህም ውስጥ ለማንሳት፣ ለመግፋት፣ ለመሳብ፣ ወ.ዘ.ተ.። እንደ [[ዓይን]]፤ [[እግር]] እና ሌሎች አካላቶች እጅም በአአምሮ የሚታዘዝ አካል ነው።
 
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/እጅ» የተወሰደ