ከ«ጣይቱ ብጡል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: pl:Taitu
መስመር፡ 64፦
ስለዚህ የጀርመን መንግሥት ሐኪም የጥብቅ ረቂቅ ብልሃት ስመ ጥሩነቱ አስከኔ ደርሶ ንጉሠ ነገሥቱ ተፈውሰው እንደቀድሟቸው ሆነው ለማየት የተቃጠለ ምኞቴ እንዲፈጸምልኝና በብርቱ አጥብቆ ለሚወዳቸውም ሕዝባችን ንጉሡ በሕይወት እንዲቆዩለት ለመፈወስ የሚያስፈልግ ነገር ሳይደረግላቸው እንዳይቀር ብለን የጀርመንን ስመጥሩ የጥበብ ረቂቅ ብልኃት እረዳትነት ለመንን፡፡ ንጉሡ በቸርነትዎ ሐኪሙንም ምክር የሚረዳንንም ይስደዱልን ያልነውን [[ዶክቶር ዲንትግራፍ]]ን ጨምረው ሰደዱልን፡፡ እነሱም በመምጣታቸው እኛንም ሠራዊታችንንም እጅግ ደስ አለን፡፡ ነገር ግን እንደተመኘነው ሳይሆንልን ቀረ፡፡
 
አለመሆኑንም ለማስረዳት ከዚህ ቀጥሎ በሚጻፈው ቃል አስታውቃለሁ፡፡ ሐኪሙ ዶክቶር ስትይሂክለር በ[[ሚያዝያ 22|ሚያዝያ ፳፪]] ቀን ገቡ፡፡ ከዚያም አንስቶ እስከ [[ግንቦት 15|ግንብትግንቦት ፲፭]]ቀን ጧት ማታ እየተመላለሱ፣ ለንጉሥ መድኃኒቱን ሲያደርጉ ሰነበቱ፡፡ በ[[ግንቦት 15|ግንብትግንቦት ፲፭]]ቀን ግን በንጉሠ ነገሥቱ ደም የመርዝ ፍለጋ አገኘሁ ይጠንቀቁ ብለው ለኔ ነገሩኝ፡፡ እኔም ባጤ ምኒልክ መርዝ ማን ያደርግባቸዋል፡፡ ይህ ነገር አይጠረጠርም አልሁ፡፡ ሐኪሙም ከወጥ ቤት ዕቃም ከምንም ከምን እድፍ መጠንቀቅ ነው አለ፡፡አሉ፡፡
 
የከበሩም እጮኛዬ ሕመምዎ ከጀመረዎ ቀን አንስቶ እስካሁን ድረስ የዛሬው ሰዓት በኔ ዘንድ የተወደዱ ስለሆኑብኝ፣ ያለዕረፍት በብርቱ ትጋትና ጥንቃቄ ከብቤ ጌታዬን የማስታምምዎ እኔው ራሴ ነኝና፣ የሐኪሙን ትእዛዝ ሁሉ መፈጸሙን ተደላድዬ ማስረዳት የሚቻለኝ ስለሆነ ይህንንስ እሺ የሚሰናዳውም ምግብ ሁሉ ከኔ ቤት ነው አልሁ፡፡
መስመር፡ 106፦
ለእሰዎ እድሜና ጤና ለሕዝብዎም ሰላምና ዕረፍት እንዲሰጥልን እግዚአብሔርን እንለምናለን፡፡ [[ነሐሴ 11|ነሐሴ ፲፩]] ቀን [[1901|፲፱፻፩]] ዓመተ ምሕረት አዲስ አበባ ተጻፈ፡፡<ref> [[ጳውሎስ ኞኞ ]](፲፱፻፹፬ ዓ/ም)</ref>
 
ደብዳቤው ማኀተም አለው፡፡ ማኀተሙ በግዕዝ እንደተቀረጸው ዝማኅተም ዘእቴጌ ጣይቱ ብርሃን ዘኢትዮጵያ ይላል፡፡
 
==የሥልጣን ፍጻሜ==