ከ«የአሜሪካ ሕገ መንግሥት 22ኛ ማሻሻያ አንቀጽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[Image:22nd Amendment Pg1of1 AC.jpg|thumb|320px]]
'''የአሜሪካ ሕገ መንግሥት 22ኛ ማሻሻያ አንቀጽ''' (''Amendment'') ለ[[አሜሪካ]] [[ፕሬዚዳንት]] የሚገዙበት ዘመን ቁጥር ይወስናል። እሱ «ማንም ሰው ለፕሬዚዳንት ማዕረግ ከሁለት ጊዜ በላይ አይመረጥም፤ ከሌላ ፕሬዚዳንት ዘመን ከ2 አመት በላይ የጨረሰ ሰውም ከ1 ጊዜ በላይ አይመረጥም» የሚለው [[የአሜሪካ ሕገ መንግሥት]] መለወጫ ነው። ይህ መለወጫ በ[[1943]] ዓ.ም. ሕጋዊ ከመሆኑ በፊት በሕገ መንግሥት ዘንድ አንድ ሰው እንደ ፕሬዚዳንት በሚመረጡባቸው ዘመናት ቁጥር ምንም ወሰን አልነበረም። ከ[[ፍራንክሊን ሮዘቨልት]] አስቀድሞ ማንም ሰው ከ2 ጊዜ በላይ አልተመረጠም ነበር። ፍራንክሊን ሮዘቨልት ግን 4 ጊዜ ተመረጡ። ከሳቸው በኋላ ነው ሕጉ የተለወጠ።
 
ሕገ መንግሥት ለመለውጥ እንዳለው ሥራት የአሜሪካ ምክር ቤት በ[[መጋቢት 15]] ቀን [[1939]] ዓ.ም. ሃሣቡን አቅርቦ በክፍላገሮች በአስፈላጊው ቁጥር በ[[የካቲት 20]] ቀን 1943 አጸደቁትና ወዲያው ሕግ ሆነ።