ከ«መለስ ዜናዊ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 5፦
 
== ወደ ስልጣን አመጣጥ ==
አቶ መለስ የሚመሩት ሕውሓት የኮሎኔል [[መንግስቱ ኅይለ ማርያም]]ን አምባ ገነናዊ መንግስት በትጥቅ ትግል ሲታገሉ ከነበሩ ድርጅቶች አንዱ ነው። አቶ መለስ የ[[ሕወሓት]] አመራር ኮሚቴ መሪ ሆነው በ1971 ተመረጡ ቀጥሎም በ1975 የድርጅቱ ማእከላዊ ኮሚቴ ሊቀመንበር ሆኑ። የ[[ደርግ]] መንግሥት ከወደቀም ጀምሮ የሕውሓትና የ[[ኢህአዴግ]] ሊቀ መንበርም ናቸው። ኢህአዴግ የአራቱ ፖለቲካ ፓርቲዎች ማለትም የኦሮሞ፣ የአማራ፣ የትግራይና የደቡብ ሀዝቦች ብሔር ውህደት ነው። ወደ ስልጣን ሲመጡ በጊዜው ላቋቋሙት ጊዜያዊ መንግስት ፕረዚዳንት ሆነው ካገለገሉ በሗላ 1985 ለመጀመሪያ ጊዜ ጠቅላይ ሚንስትር ሆነውም ተመረጡ። በጊዜው የፕረዚደንትነቱን ቦታ የተረከቡት ዶ/ር [[ነጋሶ ጊዳዳ]] ናችው። በመቀጠልም አቶ መለስ ከባድ ውዝግብ ባስነሳው የ1997 ግንቦት ምርጫ አሸናፊ ሆነው ለሁለተኛ ጊዜ በስልጣን ላይ ይገኛሉ። ጠ/ሚ መለስ በመላው አለም በአምባገነንነት ከሚታወቁ መሪዎች አንዱ ናቸው።በስልጣን ላይም 17 ዓመታት በላይ ቆይተው።ቆይተዋል። በዛረውይሁን እንጂ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን በገጠማቸው የጠና መታወክ የተነሳ በተለያዮ ሀገራት ተዘዋውሮ ለመታከም እና ለመዳን ክፍተኛ ጥረት የተደርገ ይሁን እንጂ ጥረቱ ግን ባለመሳካቱ አቶ መለስ በዛሬው እለት ሀምለሀምሌ 2004 ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል ።
 
== የሽግግር መንግስታቸው ==