ከ«ማዖሪ ቋንቋ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.2) (ሎሌ መጨመር: mzn:زبان مائوری
r2.7.3) (ሎሌ መጨመር: ckb:زمانی ماوری; cosmetic changes
መስመር፡ 3፦
== ይፋዊ ኹኔታ ==
 
ኒው ዚላንድ አሁን ሦስት መደበኛ ቋንቋዎች ያሉት ማዖሪ፣ [[እንግሊዝኛ]]ና የኒው ዚላንድ እጅ ቋንቋ ናቸው። ስለዚህ አብዛኛው የመንግሥት ዘርፎች ሁለት ስሞች አላቸው፤ ለምሳሌ የውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ''Department of Internal Affairs'' (/ዴፓርትሜንት ኦቭ ኢንተርናል አፈይርዝ/) በእንግሊዝኛ፣ ደግሞም ''Te Tari Taiwhenua'' (/ቴ ታሪ ታይፌኑዋ/) በማዖሪ ተብሎ ይታወቃል። ከመጋቢት [[1996]] ዓ.ም. ጀምሮ የማዖሪ [[ቴሌቪዥን]] አገልግሎት በመንግስት እርዳታ ኖሯል።
 
== ታሪክ ==
 
ማዖሪ ወደ ኒውዚላንድ ያመጡት ፖሊኔዝያውያን ሰዎች ከሌሎች ደሴቶች የደረሱ ምናልባት በታንኳ ነበር። ከ1860ዎቹ በኋላ ግን እንግሊዞች በኒው ዚላንድ በሠፈሩበት ጊዜ እንግሊዝኛ አመጡና ትምርት ቤቶች ሲከፈቱ ከ1880ዎቹ የማዖሪ ጥቅም በትምህርት ቤት ውስጥ ተከለከለ። በዚህ ብዙዎች የማዖሪ ሕዝብ እንግሊዝኛ በግዴታ ተማሩ። ነገር ግን እቤት ውስጥ፥ በአምልኮት፥ በፖለቲካ ስብሰባ ወዘተ. የማዖሪ ቋንቋ መናገሩ ፈጽሞ አልተቋረጠም። ከዚያ በላይ አንዳንድ የማዖሪ ጋዜጣም ሆነ መጽሐፍ ይታተም ነበር። በ1980ዎቹ 20 ከመቶ ማዖሪዎች ብቻ እንደ ኗሪ ቋንቋ ይችሉት ነበር። በዚያን ጊዜ ቋንቋው ለዘለቄታ እንዳይጠፋ አዲስ የማዖሪ ቋንቋ እንቅስቃሴ ተጀመረና የማዖሪ ትምህርት ቤቶች ተከፈቱ።
 
== ፊደል ==
መስመር፡ 16፦
ሁላቸው እንደ ተለመደ ድምጾች አላቸው 'WH' የሚያሰማው ድምጽ ግን እንደ 'ፍ' ይመስላል።
 
== ቁጥር ==
 
የአብዛኛው ስሞች ቁጥር የሚታይበት ዘዴ የተወሰነ መስተጻምር በመለወጡ ነው። ለነጠላ ቁጥር መስተጻምሩ te 'ቴ' ሲሆን ለብዙ ቁጥር nga 'ንጋ' ይሆናል። ስለዚህ፦
መስመር፡ 24፦
:''ngā ika'' (ንጋ ኢካ) - ዓሦቹ፤ ''ngā rākau'' (ንጋ ራካው) - ዛፎቹ
 
== ሰላምቶች ==
* Kia ora ኪያ ዖራ - ሰላምታ፤ እግዜር ይስጥልኝ
* Hei konei ኸይ ኮነይ - ደህና ዋል / ዋይ
* Kei te pēhea koe ከይ ቴ ፔኸያ ኮዌ - እንደምን ነህ / ነሽ?
* Kei te (tino) pai ahau ከይ ቴ (ቲኖ) ፓይ አሃው - እኔ (በጣም) ደህና ነኝ
 
== External links ==
መስመር፡ 54፦
* Sutton, Douglas G. (Ed.) (1994), ''The Origins of the First New Zealanders''. Auckland: Auckland University Press.
 
[[Categoryመደብ:አውስትሮኔዚያን ቋንቋዎች]]
 
[[af:Maori (taal)]]
መስመር፡ 66፦
[[br:Maorieg]]
[[ca:Maori]]
[[ckb:زمانی ماوری]]
[[cs:Maorština]]
[[cy:Maori (iaith)]]