ከ«ሀዲስ ዓለማየሁ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[Image:Haddis_alemayehu.jpg‎|thumb|right ]]ደራሲ '''ሀዲስ አለማየሁ''' ከአባታቸው ከቄስ አለማየሁ ሰለሞን እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ደስታ አለሙ በ[[ደብረ ማርቆስ]] ወረዳ በእንዶር ኪዳነ ምኅረት ቀበሌ በ[[1902]]ዓ.ም. ተወለዱ። ገና በጨቅላ እድሜያቸው በቤተ ክርስቲያን የሚሰጠውን ትምህርት መከታተል ጀመሩ። የቤተክርስቲያን ስርአታትንና መንፈሳዊ ትምህርትን በጎጃም ገዳማት በደብረ ኤልያስ፣ በደብረ ወርቅና በዲማ ከቀሰሙ በሗላ ወደ [[አዲስ አበባ]] በመሄድ በ[[ስዊድን]] ሚሽነሪ ትምህርት ቤት በሗላም በራስ [[ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት]] ትምህርታቸውን ተከታተሉ። ለትንሽ ግዜ በአስተማሪነት ሰራ ተሰማርተው እንዳገለገሉ የፋሽስት [[ጣሊያን]] ወረራ ተከሰተ።
 
በጦር ሜዳ ዘምተው ሲዋጉ ቆይተው በአርበኝነት ሲንቀሳቀሱ በመያዛቸው ጣሊያን ከራስ እመሩ ሀይለ ስላሴ ጋር ተልከው ለሰባት አመት ታስረው ቆይተዋል።