ከ«ሃዳኒሽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ሀዳኒሽ''' በ[[ሱመራዊ ነገሥታት ዝርዝር]] ላይ የ[[ሐማዚ]] ንጉሥ ሲሆን ከ[[ኪሽ]] ነገሥታት በኋላና ከ[[ኡሩክ]] ንጉሥ [[ኤንሻኩሻና]] በፊት በ[[ሱመር]] ላዕላይነቱን ለ360 አመታት ያዘ። እንዲህ ረጅም ያለ ጊዜ እንደ ነገሠ ባይታስብም እንኳን ለጥቂት ዘመናት (ምናልባት 22402243-22102215 ዓክልበ. አካባቢ) በአገሩ እንደ ቆየ በቃላል ይቻላል። በሌላ ምንጮች በኩል ስሙ የሚገኝ በአንድ ሰነድ ብቻ አለ። ከብዙ መቶ ዘመን በኋላ የተጻፈ በ[[ኒፑር]] መቅደስ የነበሩት የ[[ባቢሎን]] ጣኦታት ዝርዝር እንደሚለው፣ በመቅደሱ በር ጎን ለጎን 2 የ[[ስፊንክስ]] ጣኦታት ስሞች «ሃታኒሽ እና ሉማ» ተባሉ። «ሉማ» ማለት የ[[ላጋሽ]] ንጉሥ [[ኤአናቱም]] ሌላ ([[ማርቱ|አሞራዊ]]) ስም ነው፤ ደግሞ ሀዳኒሽ በኒፑርና ኪሽ እየገዛ ኤአናቱም በላጋሽ እንደ ነገሠ ይቻላል። የነገሥታት ዝርዝር ኤንሻኩሻና ከሀዳኒሽ የሱመር ላይኛነት እንደ ያዘ ሲል ኤንሻኩሻና እራሱ የኤአናቱም ተወዳዳሪ ሆነ።
 
{{S-start}}
መስመር፡ 5፦
|before=የ[[ኪሽ]] ንጉሥ [[ካልቡም]]
|title=የ[[ሱመር]] ([[ኒፑር]]) አለቃ
|years=22382243-22102215 ዓክልበ. ግድም
|after=የ[[ኡሩክ]] ንጉሥ [[ኤንሻኩሻና]]}}
{{end}}