ከ«ኤአናቱም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

No change in size ፣ ከ10 ዓመታት በፊት
no edit summary
(r2.5.2) (ሎሌ ማስተካከል: fr:Eanatum)
No edit summary
[[ስዕል:Stele of Vultures detail 02.jpg|300px|thumb|የአሞራቆች ጽላት ክፍል]]
 
'''ኤአናቱም''' ከ2249ከ2254 እስከ 21902195 ዓክልበ. ድረስ ግድም የ[[ሱመር]] ከተማ [[ላጋሽ]] ንጉሥ ነበረ። አንድ ጽሑፍ እንደሚገልጸው ስሙ በ[[ሱመርኛ]] «ኤአናቱም» ሲሆን የቲድኑ ([[ሶርያ]]) ስያሜው «ሉማ» ነበረ። በርሱ መሪነት ላጋሽ ሰፊ ግዛት ይይዝ ነበር።
 
ኤአናቱም የ[[አኩርጋል]] ልጅና ተከታይ ሲሆን የላጋሽ ንጉሥ ከሆነ በኋላ ሌሎቹን ከተሞች ለመያዝ ጀመረ። [[ኪሽ]]ን (ምናልባት ከንጉሡ [[ካልቡም]]) ጨመረ። በ[[ሐማዚ]] ንጉሥ [[ሀዳኒሽ]] ዘመን ደግሞ ትልቅ እንደ ነበር ይቻላል፤ በኋላ ዘመን በ[[ኒፑር]] መቅደስ «ሀዳኒሽና ሉማ» የተባሉ የአናብስት ሀውልቶች ነበሩ። በ[[ኡሩክ]] ንጉሥ [[ኤንሻኩሻና]] ዘመን ኤአናቱም በተለይ አሸናፊ ሆነ፤ የ[[አክሻክ]] ንጉሥ ዙዙን ድል አደረገ፤ ከዚያ በኋላ [[ላርሳ]]፣ [[ኡማ]]ና [[ዑር]] ከኤንሻኩሻና ያዘ። ከዚህ በላይ ኤአናቱም መንግሥቱን ወደ ስሜን እስከ [[ሹቡር]]ና እስከ [[ማሪ]] ድረስ አስፋፋ፤ [[ኤላም]]ንም ወረረ። በመጨረሻ በ2190በ2195 ዓክልበ. ግድም ኡሩክና [[ኒፑር]] ወድቀው ኤንሻኩሻናን ገለበጠው። ትንሽ ከዚህ በኋላ ግን ኤአናቱም ሞቶ ግዛቱ እንደገና በየከተማው ተከፋፈለ። ስለዚህ የኤንሻኩሻና ልጅ [[ሉጋል-ኪኒሼ-ዱዱ]] የሱመር ላዐላይነቱን ከኡሩክና ኒፑር ያዘ። የኤአናቱም ወንድም [[ኤናናቱም]] የላጋሽ አለቃ ወይም ከንቲባ ሆነ።
 
ኤአናቱም በተለይ የሚታወቅበት «[[የአሞራዎች ጽላት]]» ስለሚባለው ቅርስ ነው። ይህ ትርዒት የኤአናቱም ድል በኡማ ንጉስ ኤናካሌ ላይ ለማስታወስ ተቀረጸ።
{{S-start}}
{{S-bef | before=[[አኩርጋል]]}}
{{S-ttl | title=የ[[ላጋሽ]] ገዥ | years=22492254-21902195 ዓክልበ. ግድም}}
{{S-aft | after=[[ኤናናቱም]]}}
|-
{{S-bef | before=የ[[ኡሩክ]] ንጉሥ [[ኤንሻኩሻና]]}}
{{S-ttl | title=የ[[ሱመር]] አለቃ | years= 21902195 ዓክልበ. ግድም}}
{{S-aft | after=የኡሩክ ንጉሥ [[ሉጋል-ኪኒሼ-ዱዱ]]}}
{{End}}
20,425

edits