ከ«ሙሴ ቀስተኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 11፦
‘የባሕላዊ ቅርስ ሽግግር’ በካዛንችስ፣ አዲስ አበባ የታሪካዊ ቤት አርዕያዊ ጥገና’ (እንግሊዝኛ “Cultural Heritage Promotion” An exemplary restoration of a historic building in Kasainchis, Addis Abeba, Ethiopia (Addis Abeba November 2005) በሚል ዕትም ላይ በሠፊው፤- በአድዋ ጦርነት ተማርከው ወደ አዲስ አበባ የመጡት የጣልያን ወጥቶ አደሮች አብዛኞቹ በግንባታ እና የመንገድ ሥራ መስክ ተሰማርተው እንደነበር ይገልጽና ሙሴ ቀስተኛም ከነዚህ አንዱ እንደነበር ያረጋግጥልናል።
 
ይኼው ዕትም ሙሴ ቀስተኛ [[የካቲት፳፫የካቲት ፳፫]] ቀን [[1904|፲፱፻፬]] የተመረቀውን የ[[ገነተ ጽጌ መናገሻ ቅዱስ ጊዮርጊስ]] ቤተ ክርስቲያንን ዕቅድ የነደፈው መሐንዲስ እንደነበረ እና በ[[1930|፲፱፻፴]] ዓ/ም የታተመው “በምሥራቅ አፍሪቃ የጣልያን ግዛት” መምሪያ (ጣልያንኛ፣ guida del’Africa Orientale Italiana, Milano, Consociazione Turistica Italiana, 1938) ሕንጻውን በማሞገስ እንደተነተነው አስቀምጦታል።<ref> “Cultural Heritage Promotion” An exemplary restoration of a historic building in Kasainchis, Addis Abeba, Ethiopia (Addis Abeba November 2005) p12</ref> ሆኖም የቤተ ክርስቲያኑን ዕቅድ የነደፈው መሐንዲስ የ[[ግሪክ (አገር)|ግሪክ]] ተወላጁ እንደነበረና ሙሴ ቀስተኛ የቤተ ክርስቲያኑን ግንባት ተኮናትሮ የሠራ እንደሆነ ሌሎች ታሪካዊ ዘገባዎች ይገልጻሉ። ቀስተኛ ከዚህም ሕንጻ ሌላ በ[[1902|፲፱፻፪]] ዓ/ም የተመረቀውን ዘመናዊ የ'አቢሲኒያ ባንክ' ሕንጻ [[ኢጣልያ]]ዊው መሐንዲስ ቫውዴቶ (Vaudetto) ባዘጋጀው ንድፍ መሠረት ሙሴ ቀስተኛ እንደሠራው [[ሪቻርድ ፓንክኸርስት]] ዘግቦታል።
 
==የፋሽሽት ወረራ ዘመን==