ከ«ግብረ ስጋ ግንኙነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 100፦
[[Image:Ocellaris clownfish.JPG|thumb|upright=1.1|left|ክላውን አሶች[[Clownfish]] ከጅምሩ ተባእት ሲሆኑ ከከባቢ ካሉት ሁሉ በአካሉ አንጋፋ የሆነው ግላዊ የእንስትነትን ፆታ ይይዛል። ]]
 
በዘረ መልአዊ የፆታ ውሳኔ የማይጠቀሙ፣ ነገር ግን በከባቢየከባቢ የተፈጥሮተፈጥሮን ፀባዮች የሚመረኮዝ ፆታዊ ውሳኔ ያላቸው በዙብዙ ፍጡራን አሉ። ብዙ ደመ ቀዝቃዛቀዝቃዛ፣ ገበሎ-አስተኔ (reptile)ፍጡራን የከባቢ ሙቀት ላይ የተመረኮዘ የፆታ መወሰኛ ዘዴ ይጠቀማሉ። ፅንሱ በእድገቱ ጊዜ የሚሰማው ከባቢ ሙቀት የሽሉን ፆታ ይወስናል። ለምሳሌ በአንዳንድ የኤሊ አይነቶች ውስጥ ፅንሱ በእርግዝና ጊዜ ከባቢው ቀዝቀዝ ያለ ከሆነ ሽሉ ተባእት ይሆናል። ይህ የፆታ መወሰኛ ሙቀት መጠን ወሰናዊ ልዩነቱዝልቀቱ ከ1-2°C አያልፍም።
 
ብዙ የአሳ ዘሮች በህልውናቸው ዘመን ፆታ የመለወጥ ፀባይ ይታይባቸዋል። ይህ ክስተት አሃዳዊየቅደም ተከተል ፍናፍንትነት (sequential hermaphroditism) ይባላል። በአንዳንድ የአሳ አይነቶች በአካሉ አንጋፋ የሆነው ግለፍጡር እንስት ሲሆን፣ አናሳ የሆነው ደግሞ ተባእት ይሆናል። በሌሎች የአሳ አይነቶች ለምሳሌ 'wrasses' የዚህ የተገላቢጦሽ ሁኔታ ይታያል፣ ማለትም ግላውያኑ በወጣትነታቸው እንስት ሆነው ያድጉና ሲተልቁ የተባእትነትን ፆታ ይይዛሉ። እነዚህ አሃዳዊቅደም-ተከተላዊ ፍናፍንትነትን የሚከተሉት ፍጡራን የሁለቱንም ፆታዎች የዘር ህዋስ ወይንም ጋሜት በህይወት ዘመናቸው ጊዜ ማመንጨት ቢችሉም፣ በአንድ በተወሰንበተወሰነ ጊዜ ግን ወይ ሴቶች ናቸው ወይ ወንዶች ናቸው።
 
በአንዳንድ ትላልቅ ዛፎች በተለይ ፈርን (ferns)ተብለው በሚታወቁት ውስጥ መደበኛው ፆታ ፍናፍንትነት ነው፣ ሆኖም በቅድሚያ የፍናፍንትን ተክል ያበቀለ አፈር ላይ የሚያድጉት ግላውያን በሚያገኙዋቸው ፍቅፋቂትርፍራፊ ንጥረነገሮች ተፅዕኖ ምክንያት የተባእትነትን ፆታ ይዘው ያድጋሉ።
 
==ፆታዊ የአካል ልዩነት==