ከ«ግብረ ስጋ ግንኙነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 77፦
==ፆታ መወሰኛ ==
 
በፍጡራን ውስጥ መደበኛው የፆታ አይነት ፍናፍንት (hermaphrodites) የሚባለው ለምሳሌ የቅንቡርስና የአብዛኞቹ እፅዋት ይዘት ነው። በዚህ የፆታ አይነት አንድ ግላዊ ፍጡር ሁለቱንም ተቃራኒ የፆታ አይነቶች ማለትም የተባእትና የእንስትን የዘር ህዋሳት ያመንጫል። ሆኖም ግን ብዙ አይነታዊ ፍጡራንዝርያዎች በፆታችው አሃዳዊአኃዳዊ የሆኑ ግላውያንን ያዘጋጃሉ። ማለትም እነዚህ ግላውያን የአይነታዊውን ፍጡርየዝርያውን እንስታዊ ብቻ ወይንም ተባእታዊ ብቻ ፆታ ይይዛሉ። የአንድን ግላዊ ፍጡር ፆታ የሚወስነው ሥነፍጥረታዊ ሂደት፣ ፆታ መወሰኛ (sex determination)በመባል ይታወቃል።
 
የተወሰኑ ፍጡራን ለምሳሌ እንደቀይ ትል ያሉት ፆታዎቻቸው የፍናፍንትነትና የተባእት ይዘት አላቸው። ይህ ዘዴ አንድሮዳዮሲ
(androdioecy)ይባላል።
 
አንዳንድ ግዜ በአንድ ፅንስ እድገት ሂደት ግዜ ሽሉ በሴትነትና በወንድንት ማእከል ውስጥ ያለ ይሆናል። ይህ ሁኔታ ድብልቅ ፆታ (intersex) ሲባል፣ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ያሉ ግላዊ ፍጡራን ፍናፍንት ሊባሉ ይችላሉ። ሆኖም ግን እንዚህ ፍጡራን ያልተለመዱ ናቸው ምክንያቱም በሴትነትም ሆነ በወንድንት ሙሉ በሙሉ ያልዳበሩ በመሆናቸው።በመሆናቸው ነው።
 
===ዘረ መልአዊ (Genetic)===
መስመር፡ 89፦
የዘርምል (genome)ነው። የዘረ መልአዊ ፆታ መወሰኛ ዘይቤ በተዛባ ሁኔታ የሚወረስ፣ የክሮሞሶማዊ ውህደት ላይ የተመረኮዘ ነው። እነዚህ ክሮሞሶሞች በውስጣቸው የፆታን ክስተት የሚወስኑ የዘር ምልክቶች ይይዛሉ። የፅንሱ ፆታ የሚወሰነው ባሉት የፆታ ክሮሞሶም አይነቶች ወይንም በሚገኙት ክሮሞሶሞች ብዛት ነው። የዘረ መልአዊ ፆታ ውሳኔ በክሮሞሶማዊ ውቅረት ላይ የተመረኮዘ ስለሆነ፣ አብዛኛውን ግዜ የሚፀነሱት የተባእትና የእንስት ፅንሶች ቁጥር በብዛት አኳያ ሲታይ ተመጣጣኝ ነው።
 
ሰብአውያንናሰብዓውያንና ሌሎች አጥቢ እንስሳት የ 'XY' የፆታ መወሰኛ ዘዴን ይጠቀማሉ። 'Y' ክሮሞሶም የወንድ ፅንስ እንዲፈጠር የሚያግዙ ማነሳሻ ነገሮችን ይይዛል። የ 'Y' ክሮሞሶም በሌለ ግዜ በመደበኝነት የሚከሰተው ፅንስ እንስት ይሆናል። ስለዚህ 'XX' ኣጥቢ እንሥሣት እንስት ሲሆኑ 'XY' የሆኑት ደግሞ ተባዕት ናቸው። የ 'XY' ፆታ መወሰኛ ዘይቤ በሌሎች ፍጡራን ለምሣሌ በዝንቦችና በእፅዋት ውስጥ ይገኛል። አንዳንድ ግዜ፣ ለምሳሌ በዝንቦች ውስጥ የፆታ ወሳኝ የሚሆነው የ 'Y' ሳይሆን የ'X' ክሮሞሶም ነው።
 
አእዋውፍአእዋፍ የ'ZW' ፆታ መወሰኛ ዘይቤ ሲኖራቸው ከላይ ከተጠቀሰው የተገላቢጦሽ ሁኔታ ይታይባቸዋል። የ'W' ክሮሞሶም የእንስትየእንስትን ፅንስንፅንስ መ'ከሰት የሚያነሳሱ ነገሮችን ሲይዝ መደበኛው ፆታ ግን ወንድ ነው። በዚህ ሁኔታ ZZ ግላውያን ተባእትተባእታን ሲሆኑ፣ 'ZW' ደግሞ እንስትእንስታን ናቸው። ብዙ በራሪዎች፣ ቢራቢሮዎችን ጨምሮ የ'ZW' የፆታ መወሰኛ ዘዴን ይከተላሉ። ባየናቸው የ 'XY' እና 'ZW' ፆታ መወሰኛ ዘይቤዎች ውስጥ የፆታ መወሰኛው ክሮሞሶም በአካሉ በአብዛኛው አናሳ ሲሆን የፆታ መወስኛና ማነሳሻ ምልክቶችን ከመያዙ በስተቀር ሌሎች ነገሮች በውስጡ በብዛት አይኖሩም።
 
ሌሎች ነፍሳት ደግሞ የሚከተሉት የፆታ መወሰኛ ዘይቤ ባሉትባላቸው የክሮሞሶም ብዛት ላይ የተመረኮዘ ነው። ይህ XX/XO ፆታ መወሰኛ ዘይቤ ይባላል። 'O' የፆታ መወሰኛ ክሮሞሶም አለመኖርን ያመላክታል። በነኝህ ፍጡራን ውስጥ ያሉት ክሮሞሶም ዳይፕሎይድ ሲሆኑ፣ ሆኖም ግን አንዳንዶቹ አንድ ወይንም ሁለት 'X' ክሮሞሶም ሊወርሱ ይችላሉ። በፌንጣዎች ለምሳሌ አንድ 'X' ክሮሞሶም የሚወርሰው ፅንስ ወንድ ሲሆን፣ ሁለቱን የሚወርሰው ደግሞ ሴት ይሆናል። nematode C. elegans በሚባሉት ትሎች ውስጥ አብዛኞቹ ራስ በራስ ተዳቃዮች 'XX' ፍናፍንቶች ሲሆኑ አልፎ ደግሞ በክሮሞሶም ውርሰት ውዝግብ ምክንያት 'X' ክሮሞሶም ብቻ ያላቸው ግላውያን ሊፈጠሩ ይችላሉ። እነኝህ 'XO' ግላውያን ተራቢ ተባእት ይሆናሉ። (ከሚፀንሷቸው ፅንስ ግማሾቹ ተባእት ይሆናሉ።)
 
ሌሎች ነፍሳት፣ ለምሳሌ ንቦችና ጉንዳኖች haplodiploid የሚባለውን የፆታ መወሰኛ ዘይቤ ይጠቀማሉ። በዚህ ጊዜ ዳይፕሎይድ የሆኑት ግላውያን በአብዛኛው እንስት ሲሆኑ፣ ሃፕሎይድ ይሆኑት (ከተደቀለ እንቁላል የሚያድጉት) ደግሞ ተባእት ናቸው። ይህ የፆታ መወሰኛ ዘይቤ፣ በቁጥር ረገድ ወዳንዱ ፆታ ዝንባሌ ላለው የፆታ ስርጭት ይዳ'ርጋል። የህ የሚሆንበት ምክንያት የፅንሱ ፆታ የሚወሰነው በድቅለት ጊዜ እንጂ በሚዮሲስ ጊዜ በሚከሰተው ክሮሞሶማዊ ይዘት አለመሆኑ ነው።