ከ«ኦስካር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: ckb:خەڵاتی ئۆسکار
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Oscar statuette.jpg|thumb|275px|right|የአካዳሚ ሽልማት ዋንጫ]]
'''የአካዳሚ ሽልማት''' ([[እንግሊዝኛ]]፡ ''Academy Award''፤ ሲነበብ፡ ''አካዳሚአካደሚ አዋርድስ'') ወይም '''ኦስካር''' (እንግሊዝኛ፡ ''Oscar'' እየተባለ የሚጠራው በ[[አሜሪካ]] የስዕል ጥበብ እና ሳይንስ ማዕከል የሚዘጋኝ አመታዊ [[የፊልም ኢንዱስትሪ]] ተሳታፊዎች ሽልማት ነው። <ref>http://www.oscars.org/aboutacademyawards/index.html</ref> ይህ ሽልማት የሚሰጠው በአመት አንድ ግዜ የሚካሄድ የምርጥ ፊልሞች መሸለሚያ ዝግጅት ላይ ነው።
 
ይህ የሽልማት ዘርፍ በአለማችን ሚዲያ እድሜ ጠገቡ ነው። ሌሎች እንደ [[ግራሚ አዋርድስ]]፣ [[ኤሚ አዋርድስ]]፣ [[ግራሚ አዋርድስ]]፣ [[ጎልደን ግሎብ አዋርድስ]] እና ሌሎች የሚዲያ ዘርፍ ሽልማቶች ከዚሁ ሽልማት የተቀዱ ናቸው። ኦስካር በአለማችን ትልቁ የፊልም ሽልማት መድረክ ነው።