ከ«ዲዬጎ ፔሬዝ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{የእግር ኳስ ሰው መረጃ | ስም = ዲዬጎ ፔሬዝ | ሥዕል = Diego Pérez.jpg | ሙሉ_ስም = ...» |
(No difference)
|
እትም በ00:19, 11 ጁን 2012
ዲዬጎ ፈርናንዶ ፔሬዝ አጉዋዶ (ግንቦት ፲ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለቦሎኛ ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።
ዲዬጎ ፔሬዝ |
|||
---|---|---|---|
ሙሉ ስም | ዲዬጎ ፈርናንዶ ፔሬዝ አጉዋዶ | ||
የትውልድ ቀን | ግንቦት ፲ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ.ም. | ||
የትውልድ ቦታ | ሞንቴቪድዮ፣ ኡራጓይ | ||
ቁመት | 178 ሳ.ሜ. | ||
የጨዋታ ቦታ | አከፋፋይ | ||
ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
1999–2003 እ.ኤ.አ. | ዲፌንሶር ስፖርቲንግ | 125 | (11) |
2003–2004 እ.ኤ.አ. | ፔኛሮል | 13 | (2) |
2004–2010 እ.ኤ.አ. | ሞናኮ | 146 | (2) |
ከ2010 እ.ኤ.አ. | ቦሎኛ | 55 | (0) |
ብሔራዊ ቡድን | |||
ከ2001 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ | 74 | (1) |
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፯ ቀን ፳፻፬ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ 16:00, ኅዳር ፭ ቀን ፳፻፬ ዓ.ም. (UTC) ድረስ ትክክል ናቸው። |