ከ«ንግሥት ኤልሣቤጥ ዳግማዊት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «የንግሥት ኤልዛቤት ዳግማዊት 60ኛ ዓመት የአልማዝ የንግሥ በዓል አከባበር ተደርጓል ባለፈው እሑድ ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
የንግሥት'''ንግሥት ኤልዛቤት ዳግማዊት''' 60ኛየ[[ዩናይትድ ዓመትኪንግደም]] የአልማዝ የንግሥ በዓል አከባበር ተደርጓልንግሥት ናቸው።
 
ባለፈው እሑድ [[ለንደን]] ውስጥ በቴምስበ[[ቴምስ ወንዝ]] ላይ ከአንድ ሺሕ በላይ መርከቦችና ጀልባዎች የተሳተፉበት የንግሥት ኤልዛቤት ዳግማዊት 60ኛ ዓመት የአልማዝ የንግሥ በዓል አከባበር ተደርጓል፡፡ተደርጓል። አሥራ አራት ድልድዮችን ያቋረጠው ይኼው የ12.1 ኪሎ ሜትር የቴምስ ወንዝ ላይ ጉዞ ንግሥቲቷን፣ የንጉሣውያን ቤተሰቦችንና ሌሎች ባለሥልጣናትን ያሳተፈ ሲሆን፣ በቴምስ ወንዝ ዳርቻዎች ላይ 1.2 ሚሊዮን ሰዎች በአካል ተገኝተው ተመልክተውታል። ይህ ክብረ በዓል በ[[ቢቢሲ]]፣ በ[[ስካይ ኒውስ]]ና በሌሎች ዓለም አቀፍ ቻናሎች በቀጥታ ከመተላለፉም በላይ፣ በ[[ጊነስ የዓለም ሪከርዶች]] መዝገብ ከፍተኛውን ሥፍራ መያዙ ተነግሮለታል።
 
የ[[እንግሊዝ]] ጦር ኃይል ጠቅላይ አዛዥ የሆኑት ንግሥት ኤልዛቤት የ86 ዓመት አዛውንት ናቸው።
 
{{መዋቅር}}
አሥራ አራት ድልድዮችን ያቋረጠው ይኼው የ12.1 ኪሎ ሜትር የቴምስ ወንዝ ላይ ጉዞ ንግሥቲቷን፣ የንጉሣውያን ቤተሰቦችንና ሌሎች ባለሥልጣናትን ያሳተፈ ሲሆን፣ በቴምስ ወንዝ ዳርቻዎች ላይ 1.2 ሚሊዮን ሰዎች በአካል ተገኝተው ተመልክተውታል፡፡
 
[[መደብ:ዩናይትድ ኪንግደም]]
ይህ ክብረ በዓል በቢቢሲ፣ በስካይ ኒውስና በሌሎች ዓለም አቀፍ ቻናሎች በቀጥታ ከመተላለፉም በላይ፣ በጊነስ የዓለም ሪከርዶች መዝገብ ከፍተኛውን ሥፍራ መያዙ ተነግሮለታል፡፡ የእንግሊዝ ጦር ኃይል ጠቅላይ አዛዥ የሆኑት ንግሥት ኤልዛቤት የ86 ዓመት አዛውንት ናቸው፡፡
[[መደብ:መሪዎች]]