ከ«ቶኪዳይደስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ ማስተካከል: pms:Tucìdide
r2.7.3) (ሎሌ መጨመር: xmf:თუკიდიდე; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦
[[Fileስዕል:Thucydides-bust-cutout ROM.jpg|thumb|የቶኪዳይደስ ሃውልት፣ በ[[ቶሮንቶ]] [[ካናዳ]] ]]
 
'''ቶኪዳደስ''' ( [[460 ዓ.ዓ.]] – [[395 ዓ.ዓ.]] እ.ኤ.አ) ( Θουκυδίδης)) የ[[ጥንታዊ ግሪክ|ጥንታዊት ግሪክ]] ታሪክ ፀሐፊ ነበር። ቶኪዳደስ በተለይ የሚታወቀው ክክርስቶስ ልደት በፊት በ5ኛው ክፍለዘመን ተደርጎ የነበረውን የ[[ስፓርታ]] እና [[አቴና]] ጦርነት ታሪክ ዘግቦ በማቆየቱ ነው። የ[[ፔሎፖኔዥያን ጦርነት]] ባለው በዚህ የታሪክ ዘገባ፣ የጦርነቱን መንስኤ እና ውጤት እስከ 411ዓ.ም. በመከታተል ያቀርባል። ይህ የታሪክ ዘገባ ከአማልክትና ሌሎች ዝባ-ዝንኬዎች የጸዳና በጠራ ሁኔታ ከመንሴ-እና-ውጤትን ብቻ የሚተረትር የታሪክ ስራ ስለነበር የ[[ሳይንሳዊ ታሪክ]] አባት እንዲባል አስችሎታል።
 
በሌላ ጎን የአገሮች ግንኙነት በ[[ሃይል]] እንጂ በ[[መብት]] ላይ የተመሰረተ እንዳልሆነ ስላስረዳ የ[[እውን ፖለቲካ]] (ሪል ፖሊቲክ) አባት የሚባል ስም እንዲያገኝ አብቅቶታል። የቶክዲደስ ጽሑፎች አሁን ድረስ በከፍተኛ የውትድርና ተቋማት የሚጠና ሲሆን፣ [[የሜሊያን ወግ]] ብሎ የደረሰው ጽሑፉ እስካሁን ድረስ የአለም አቀፍ ግንኙነት ኅልዮት ውስጥ እንደ ቁልፍ ጽሑፍ ይወሰዳል።
 
በአጠቃላይ መልኩ፣ በቸነፈር፣ በእልቂት፣ እና በርስ በርስ ጦርነት ጊዜ የሚታዩት የሰው ልጅ ባህርያት መነሻቸው [[የሰው ልጅ ተፈጥሮ]] እንደሆነ ለማሳየት ሞክሯል። ታሪክን ከሥነ ምግባር ነጥሎ ከፖለቲካ አንጻር ብቻ ለማሳየት በመሞከሩ ከ [[ማካቬሊ]] እና [[ቶማስ ሆብስ]] ተርታ እንደ የ[[እውን ፖለቲካ]] መስራች ይመደባል። በዚህ ተቃራኒ፣ [[ሄሮዶቶስ]]፣ ታሪክን ከአንድ መጥፎ ስራና ያንን ስራ ለመበቀል ከሚነሳ የምያባራ የበቀል ዑደት አንጻር ለማሳየት ሞክሯል። ይሄውም ታሪክንና ሥነ ምግባርን ያቆራኘ የትንታኔ አይነት ነበር።
 
== ማጣቀሻ ==
{{reflist}}
 
== ተጨማሪ ንባብ {{en}} ==
* [[Herodotus]], [[The Histories of Herodotus|''Histories'']], [[A. D. Godley]] (translator), Cambridge: Harvard University Press (1920). ISBN 0-674-99133-8[http://www.perseus.tufts.edu/cgi-bin/ptext?lookup=Hdt.+toc  ].
* [[Pausanias (geographer)|Pausanias]], ''Description of Greece'', Books I-II, ([[Loeb Classical Library]]) translated by W. H. S. Jones; Cambridge, Massachusetts: Harvard University Press; London, William Heinemann Ltd. (1918). ISBN 0-674-99104-4.[http://www.perseus.tufts.edu/cgi-bin/ptext?lookup=Paus.+1.1.1  ].
መስመር፡ 17፦
* Thucydides, ''The Peloponnesian War''. London, J. M. Dent; New York, E. P. Dutton (1910).[http://www.perseus.tufts.edu/cgi-bin/ptext?lookup=Thuc.+toc  ].
 
== የውጭ ድረ ገጾች ==
* {{gutenberg author| id=Thucydides | name=Thucydides}}
* [http://www-rci.rutgers.edu/~edmunds/thuc.html Short Bibliography on Thucydides] Lowell Edmunds, Rutgers University
መስመር፡ 23፦
* [http://oll.libertyfund.org/Intros/Thucydides.php Thomas Hobbes' Translation of Thucydides]
 
[[Categoryመደብ:የግሪክ ሰዎች]]
 
[[Categoryመደብ:ታሪክ]]
[[Category:የግሪክ ሰዎች]]
[[Category:ታሪክ]]
 
[[af:Thukydides]]
Line 91 ⟶ 90:
[[ur:تھوسی ڈائڈز]]
[[vi:Thucydides]]
[[xmf:თუკიდიდე]]
[[yo:Thucydides]]
[[zh:修昔底德]]