ከ«ጃቫ ቨርቹአል ማሽን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
wikified
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''የጃቫ ቨርቹአል ማሽን''' የ[[ጃቫ]]ን [[ባይት ኮድ]] ለመተግበር የሚረዳውን ከባቢ የሚፈጥር የ[[ቨርቹአል ማሽን]] አይነት ነው። ይህንንም ከሰው ውጪ የሚሰራ የ[[ፕሮግራም]] ችግሮችን ማጥለያ ([[ሶርስ ኮዱ]] ምንም ይሁን ምን) በተግባር ላይ በማዋል ይፈጽማል። ይህው አንድ ጊዜ ብቻ ፕሮግራምን በመጻፍ በተለያዩ [[ፕላትፎርሞች]] ላይ ([[ዊንዶውስ]] [[ሊነክስ]] ውዘተ) እንድንጠቀመው ማስቻሉ የዋናው የጃቫ ፕላትፎርም ኮድን የማሮጫው ዋና አካል ያደርገዋል። በአሁኑ ጊዜ እንደ [[ሰን ማይክሮሲስተምስ]] ገለጻ ከሆነ በአለማችን ላይ ከ 5.5 ቢሊዮን በላይ የቨርቹአል ማሽንን የሚጠቀሙ ቁሶች ይገኛሉ።
 
[[መደብ:ኮምፒወተርኮምፒዩተር]]