ከ«ሴሮሕ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 6፦
በ''[[መጽሐፈ ኩፋሌ]]'' 10፡22-26 ዘንድ፣ ሴሮሕ ከአባቱ ራግውና ከእናቱ ዑራ በ1687 አመተ አለም ተወለደ። በዚያውም አመት ጦርነትና ባርነት በምድር ላይ እንደገና ጀመረ፤ ደግሞ የሴሮሕ አያት ዑር ያንጊዜ [[የከላውዴዎን ዑር]] የተባለውን አምባ ሠራ። ጣኦታትም ይሠሩ ጀመር። የኖኅ ልጆችም ባሕል በፍጹም ስለ ተዛባ የሴሮሕ ስም «ሴሮክ» ሆነ ይላል። በ1744 አ.አ. ሴሮሕ ሚስቱን ሚልካ አገባ፤ እርሷም የካቤር ልጅና የ[[ፋሌቅ]] ልጅ-ልጅ ትባላለች። በዚያም አመት ሚልካ ልጁን ናኮርን ወለደችለት፤ ስለዚህ እድሜው 57 ዓመታት ነበረ። ሴሮሕም ልጁም ናኮርን በዑር ከተማ አሳደገው፤ የጨረቃ ሟርት አስተማረውም።
 
[[መደብ:የኖህመጽሐፍ ልጆችቅዱስ]]
 
[[bo:སེ་རུག]]