ከ«ሴሮሕ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

4 bytes added ፣ ከ9 ዓመታት በፊት
no edit summary
(r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: bo, ca, de, fa, fr, he, id, ms, nl, no, pl, pt, ru, sl, sv, zh)
No edit summary
ዘፍጥረት 11፡22-23 ስለ ሴሮሕ እንደሚለው፣ የሴሮሕ ዕድሜ 130 ዓመት ሲሆን ናኮርን ወለደ፣ ከዚያም ሴሮሕ 200 ዓመት ኖረ። እነዚህ ቁጥሮች ከግሪኩ ትርጉም ሲገኙ የዕብራይስጥና [[ሳምራዊው ትርጉም]] ቁጥሮች ግን ይለያያሉ። በእብራይስጥ ትርጉም በ30 ዓመት ናኮርን ወለደ፣ ከዚያም 200 ዓመት ኖረ፤ በሳምራዊውም በ130 ዓመት ናኮርን ወለደ፣ ከዚያም 100 ዓመት ኖረ።
 
በ''[[መጽሐፈ ኩፋሌ]]'' 10፡22-26 ዘንድ፣ ሴሮሕ ከአባቱ ራግውና ከእናቱ ዑራ በ1687 አመተ አለም ተወለደ። በዚያውም አመት ጦርነትና ባርነት በምድር ላይ እንደገና ጀመረ፤ ደግሞ የሴሮሕ አያት ዑር ያንጊዜ [[የከላውዴዎን ዑር]] የተባለውን አምባ ሠራ። ጣኦታትም ይሠሩ ጀመር። የኖኅ ልጆችም ባሕል በፍጹም ስለ ተዛባ የሴሮሕ ስም «ሴሮክ» ሆነ ይላል። በ1744 አ.አ. ሴሮሕ ሚስቱን ሚልካ አገባ፤ እርሷም የካቤር ልጅና የፋሌቅየ[[ፋሌቅ]] ልጅ-ልጅ ትባላለች። በዚያም አመት ሚልካ ልጁን ናኮርን ወለደችለት፤ ስለዚህ እድሜው 57 ዓመታት ነበረ። ሴሮሕም ልጁም ናኮርን በዑር ከተማ አሳደገው፤ የጨረቃ ሟርት አስተማረውም።
 
[[መደብ:የኖህ ልጆች]]
20,425

edits