ከ«ሽግግር መንግሥት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
sorry, oops
መስመር፡ 1፦
'''ሽግግር መንግሥት''' ማለት መንግሥት ከአንድ ወደ ሌላ አይነት መንግሥት እስከሚቀየር ድረስ የሚደረግ የመንግሥት አይነት ነው። ይህ በየጥቂቱ ሁከት እንዳይነሣ አዲሱ መንግሥት ተሠውሮ እስከሚወሰን ድረስ ለውጥ ሲያስፈልግ ነው። ለዚሁ ፈለክ ቀስ በቀስ መሔዱ [[ሰብአዊ መብቶች]] በመጠብቅ አስፈላጊነት ሆኗል። ይህንን የሚያረጋግጥ [[ተመድ|የዓለም ተባባሪ መንግሥታት ድርጅት]] «የሰብዓዊ መብት አቀፋዊ መግለጽ» ተሰጥቷል። እንዲህ ካልሆነ ላማንምለማንም ሰው ደስ የማያሰኝ ሁኔታ ሊወጣ ይችላል።
 
{{መዋቅር}}