ከ«ልብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: ky:Жүрөк физиологиясы ማስወገድ: ka:გული (ორგანო) (missing)
r2.7.3) (ሎሌ መጨመር: ka:გული; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦
[[Fileስዕል:Diagram of the human heart (multilingual).svg|thumbnail|250px| የሰው ልጅ ልብ፡ ቀስቶቹ የ[[ደም]]ን ጉዞ አቅጣጫ ያመላክታሉ።
*1 [[ውጫዊ ቬና ካቫ]]
*2 [[ፕሉሞናሪ አርተሪ|የሳምባ አርተሪ]]
*3 [[ፕሉሞናሪ ቬን|የሳምባ ቬን]]
*4 [[ሚትራል ቫልቭ]] 5 [[አኦርታ ቫልቭ]]
*6 [[ግራ ቬንትሪክል]] 7 [[ቀኝ ቬንትሪክል]]
*8 [[ግራ አትሪየም]] - 9 [[ቀኝ አትሪየም]]
*10 [[አኦርታ]]
*11 [[ፕሉሞናሪ ቫልቭ]] - 12 [[ትራይከስፒድ ቫልቭ]]
*13 [[ውስጣዊ ቬና ካቫ]] ]]
'''ልብ''' ማናቸውም [[የጀርባ አጥንት]] ባላቸው እንስሳት የሚእኝ [[ብልት]] ነው። የሰው ልጅ ልብ እጅግ ጠንካራ ከሆነ [[ጡንቻ]] የተሰራ ሲሆን መጠኑም ጭብጥ [[እጅ]]ን ያክላል። ልብ ደምን በደም ቦምቧ በመርጨት የሚያሰራጭ [[ፐምፕ]] ነው። ይህንም ሲያደርግ፣ በቋሚ ድግግሞሽ በመጨማተር እና በመላላት ነው።

== መዋቅር ==
የሰው ልጅ ልብ 4 እልፍኞች/ክፍሎች አሉት። የአንድ አንድ እንስሳት ልብ 2 ወይንም 3 ብቻ እልፍኞች ይኖሯቸዋል።

በሰው ልጅ ልብ ውስጥ አራቱ እልፍኞች፣ በሁለት ይመደባሉ፣ እነርሱም ሁለቱ [[አትሪየም|አትርየሞች]] እና ሁለቱ [[ቬንትሪክል|ቬንትሪክሎች]] ናቸው። የ[[ቀኝ አትሪየም]] እና የ[[ግራ ቬንትሪክል]]፣ ከሰውነት ወደ ልብ የሚመጣውን [[ደም]] ይቀበሉና፣ ወደ [[ሳምባ]] ደሙን ይልካሉ፤ እንዲጣራ ወይንም በሌላ አነጋገር [[ኦክሲጅን|አየር]] እንዲያገኝ። የተላከው ደም [[ሳምባ]] ውስጥ [[ካርቦን ዳይኦክሳይድ| የተቃጠለ አየሩን]] ካራገፈ በኋላ በምትኩ ኦክሲጅን ይጭንና ተመልሶ ወደ ልብ ይመጣል። ይህ ከሳንባ የመጣ ደም ወደ ግራ አትሪየም እና ቬንትሪክል እልፍኞች ይጓዛል። እኒህ ሁለት እልፍኞች ልብ ሲኮማተር (ሲመታ) የተጣራውን ደም ወደ መላው የሰውነት ክፍል ያስራጫሉ።

{{መዋቅር-ሳይንስ}}

[[Categoryመደብ: ሥነ አካል]]

{{Link FA|zh-yue}}
Line 73 ⟶ 74:
[[jbo:risna]]
[[jv:Jantung]]
[[ka:გული]]
[[kk:Жүрек]]
[[kn:ಹೃದಯ]]
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ልብ» የተወሰደ