ከ«ምልጃ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

9 bytes removed ፣ ከ8 ዓመታት በፊት
አንድ ለውጥ ከ213.55.105.59 (ውይይት) ገለበጠ
(አንድ ለውጥ ከ213.55.105.59 (ውይይት) ገለበጠ)
ጻድቃን ሰማእታት ምድር ላይ ስለሚሆነው አያውቁም ከተባለ : እንዴት አባታችን አብርሀም ስለ ሙሴና ስለነቢያት ሊያውቅ ቻለ ? ሙሴና ነቢያት ከመወለዳቸው በፊት , አብርሀም በስጋ ሞት ከምድር ከተለየ ዘመናት አላስቆጠረምን ?? ስለዚህስ እንዴት አያውቅም በሚል እልህ እንቀጥላለን :: ቃሉ እንደሚያስረዳን , አብርሀም ያውቃል , ሙሴ ያውቃል , ቅዱስ ሰማእታት ያውቃሉ ::
 
የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ንግግር ሙሉ በሙሉ ምሳሌያዊ ነው። አብርሃም የእግዚአብሔር ምሳሌ፣#REDIRECT ሙሴና ነቢያትም የጌታን ቃል ለህዝብ የሚያስተምሩ አገልጋዮች ወይም የብሉይ ኪዳን መጽሐፍት እንደ ምሳሌ ሆነው መጠቀሳቸውን ልብ ማለት ይገባል። እንዲያውም መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ "ሙታን አንዳች አያውቁም" ይላል። (መክብብ. 9፡5)
 
==ጻድቃን ነፍሳት ምስክርነት ==
Anonymous user