ከ«ጁፒተር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: lez:Юпитер
r2.7.2) (ሎሌ ማስተካከል: ilo:Hupiter; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦
'''ጁፒተር'''፡ [[መሬት]] በምትገኝበት ማለትም [[ሚልክ ዌይ]] ተብሎ በሚጠራው ረጨት ወይም የከዋክብት ስብስብ ውስጥ የሚገኝ [[ፕላኔት]] ነው። ይህ ፕላኔት ከ[[ፀሐይ]] ባለው ርቀት 5ኛ ( አምስተኛ ) ነው። ከበፊቱ [[ኣጣርድ|ሜርኩሪ]]፣ [[ቬነስ]]፣ [[መሬት]] እና [[ማርስ]] የተባሉ ፕላኔቶች ይገኛሉ። ኸበስተኋላው ደግሞ [[ሳተርን]]፣ [[ኡራኑስ]]፣ [[ነፕቲዩን]] እና [[ፕሉቶ]] የተባሉት ይገኛሉ።
[[fileስዕል:600px-Jupiter.jpg|thumb|right]]
 
ይህ ፕላኔት በዚህ ረጨት ውስጥ ከሚገኙ ፕላኔቶች በግዝፈቱ የመጀመሪያውን ደረጃ ይይዛል። ግዙፍ የ[[ጋዝ]] ክምችት እንደሆነ ይታመናል። ይህም የጸሃይን አንድ አንድ ሺኛ ( 1/1000ኛ ) ብቻ ክብደት እንዲኖረው ያደርገዋል። ነገር ግን የሌሎቹን ፕላኔቶች ድምር ክብደት በሁለት ከግማሽ እጥፍ ( 2.5x) ይሆናል። በረጨቱ ውስጥ የጋዝ ክምችት የሆኑት ፕላኔቶች [[ሳተርን]]፣ [[ኡራኑስ]]፣ [[ነፕቲዩን]] እና ራሱ ጁፒተር ናቸው። በአብዛሃኛው [[ሃይድሮጅን]] ከተባለ ጋዝ እና ሩቡን ( 1/4 ኛውን ) ክብደት ከሚይዘው [[ሂሊየም]] ከተባለ ንጥረነገር የተሰራ ነው።
 
[[መደብ:ሥነ ፈለክ]]
መስመር፡ 65፦
[[ia:Jupiter (planeta)]]
[[id:Yupiter]]
[[ilo:Jupiter (planeta)Hupiter]]
[[io:Jupitero]]
[[is:Júpíter (reikistjarna)]]