ከ«ሚያዝያ ፳፪» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 2፦
 
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==
 
*[[1952|፲፱፻፶፪]] ዓ/ም - በ[[መንግሥቱ ንዋይ|ጄኔራል መንግሥቱ ንዋይ]] የሚመራው የክብር ዘበኛ ሠራዊት በ[[ሱሉልታ]] አካባቢ የጦር ታክቲክ ልምምድ አካሄደ። ይሄንን ልምምድ ብዙዎች [[የታኅሣሥ ግርግር]] ዝግጅት እና ትልቅ የማስጠንቀቂያ ደውል መሆኑን ይገምታሉ።
 
*[[1966|፲፱፻፷፮]] ዓ/ም - በ[[ኢትዮጵያ]] አብዮታዊ እንቅስቃሴ የ፪ተኛ ክፍለ ጦር ሰራዊት የ[[አስመራ]] ከተማን በቁጥጥሩ ስር አዋለ። የንጉሠ ነገሥቱ መንግሥት የፖስታ እና ቴሌኮሙኒኬሽን ሚኒስትሩ ሌተና ጄኔራል አሰፋ አየነ በአብዮታዊ ወታደሮች በዚህ ዕለት እስር ላይ ሲውሉ፤ የመከላከያ ሚኒስቴር ደግሞ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበርን ሕገ-ወጥ አድማ ማካሄዱን ካላቆመ እንደሚዘጋ ማስጠንቀቂያ ሰጠ።