ከ«ሚያዝያ ፳፪» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
«ሚያዝያ 22» ወደ «ሚያዝያ ፳፪» አዛወረ
No edit summary
መስመር፡ 1፦
''ሚያዝያ ፳፪'''፣ በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፪፻፴፪ኛው ዕለት ሲሆን፤ የ[[ፀደይ]] (በልግ)ወቅት ፳፯ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በ[[ዘመነ ሉቃስ]] ፻፴፬ ዕለታት ሲቀሩ በ[[ዘመነ ዮሐንስ]]፣ [[ዘመነ ማቴዎስ]] እና [[ዘመነ ማርቆስ]] ደግሞ ፻፴፫ ቀናት ይቀራሉ።
'''ሚያዝያ 22 ቀን'''
 
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==
 
*[[1966|፲፱፻፷፮]] ዓ/ም - በ[[ኢትዮጵያ]] አብዮታዊ እንቅስቃሴ የ፪ተኛ ክፍለ ጦር ሰራዊት የ[[አስመራ]] ከተማን በቁጥጥሩ ስር አዋለ። የንጉሠ ነገሥቱ መንግሥት የፖስታ እና ቴሌኮሙኒኬሽን ሚኒስትሩ ሌተና ጄኔራል አሰፋ አየነ በአብዮታዊ ወታደሮች በዚህ ዕለት እስር ላይ ሲውሉ፤ የመከላከያ ሚኒስቴር ደግሞ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበርን ሕገ-ወጥ አድማ ማካሄዱን ካላቆመ እንደሚዘጋ ማስጠንቀቂያ ሰጠ።
* [[1907]] - የ[[አውስትራልያ]] ንኡስ-መርከብ በ[[ቱርክ]] አጠገብ ተሰጠመ
 
===መርዶዎች===
* [[1937]] - [[አዶልፍ ሂትለር]]
 
=ልደት=
{{መዋቅር}}
 
[[Category:ዕለታት]]
 
 
=ዕለተ ሞት=
 
*[[1937|፲፱፻፴፯]] ዓ/ም - የናዚ ጀርመን መሪ የነበረው [[አዶልፍ ሂትለር]] በዚህ ዕለት የራሱን ነፍስ አጠፋ።
 
=ዋቢ ምንጮች=
 
*{{en}} FCO 371/1829 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974
 
 
[[Categoryመደብ:ዕለታት]]
{{ወራት}}