ከ«ሶቅራጠስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.2+) (ሎሌ ማስተካከል: sk:Sókrates
መስመር፡ 14፦
 
== ማነው ጠቢቡ? ==
ሶቅራጠስ ይሆርበትይኖርበት የነበረው ዘመን የ[[አቴና]]ኃይል እየተዳከመ በ[[ስፓርታ]] ሊጠቃና ሊወድቅ ባለበት ነበር። ስለሆነም ሶቅራጠስ የአቴናን ውድቀት ለማቆም አቴናን እንደተናዳፊ [[ዝንብ]] ያጠቃ ነበር።
 
በዚህ መካከል ነበር የሶቅራጠስ ጓደኛ የሆነው [[ቼረፎን]] የ[[ደልፊ]]ውን ጠንቋይ እንዲህ ሲል የጠየቀው፡ "ከሰወች ልጆች ሁሉ በጥበቡ ከሶቅራጥስ የሚበልጥ አለን?" ፣ የጠንቋዩም መል "ማንም ከርሱ የሚበልጥ የለም" የሚል ነበር። ይህ መልስ ለሶቅራጠስ እንቆቅልሽ ነበር፣ ምክንያቱም ሶቅራጠስ በራሱ ምንም ጥበብ እንደሌለው ያምን ነበርና። ስለሆነም የዕንቆቅልሹን ፍቺ ለማግኘት በአቴናውያን ዘንድ አዋቂ ናቸው ሚባሉ ግለሰቦችን፣ ገጣሚወችን፣ ኪነ ጥበበኞችን፣ መሪወችን እየሄደ ጥያቄ መጠየቅ ጀመረ። ከዚህ ተመክሮው እኒህ በህዝቡ ዘንድ አዋቂ የተባሉ ሰወች ምንም እንኳ ለራሳቸው ብዙ የሚያውቁና እና ጠቢብ የሆኑ ቢመስላቸውም ሲመረመሩ ግን እምብዛም የማያውቁና ጥበብ የጎደላቸው መሆኑን አረጋገጠ።