ከ«ውክፔዲያ:መጋቢዎች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.6.7) (ሎሌ መጨመር: ay:Wikipidiya:Bibliotecarios
No edit summary
መስመር፡ 9፦
እርስዎ መጋቢ ለመሆን (ወይም ደግሞ ሰውን ለማጨት) ከወደዱ፣ እባክዎ በዚህ ገጽ ላይ 'አባል መጋቢ (sysop) ለመሆን የቀረቡ ጥያቄዎች' በሚለው ክፍል ሥር ይጠይቁ። ማንም ተጠቃሚ 'ድጋፍ' ወይም 'ተቃውሞ' በማለት ዕጩዎቹን ማማረጥ ይፈቀዳል።
 
ለዚህ ድረገጽ ለጥቂት ጊዜ አስተዋጽኦችን በአማርኛ የጨመረ ሰው ሁሉ መጋቢ እንዲሆን ይፈቀዳል። የዊኪፔድያ መስራች [[ጂምቦ ዌልስ]] «ይህ ቁም ነገር መሆን አይገባም» ብሏል።
 
መጋቢ ምንም ልዩ ስልጣን የለውም። ከሌሎቹ ተጠቃሚዎቹ ሁሉ ጋራ እኩል ነው።