ከ«ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/የካቲት 23» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''[[የካቲት ፳፫]]'''
 
*[[1795|፲፯፻፺፭]] ዓ/ም - [[ኦሃዮ]] የ[[አሜሪካ]] ኅብረት ፲፯ ኛዋ አባል ሆነች።
 
*[[1859|፲፰፻፶፱]] ዓ/ም - [[ነብራስካ]]የ[[አሜሪካ]] ኅብረት ፴፯ ኛዋ አባል ሆነች። ላንካስተር የሚባለው ከተማዋ በአዲስ ስም ሊንከን ተብሎ ዋና ከተማዋ ሆነ።
 
* [[1888|1888]] ዓ/ም - በ[[ዳግማዊ ምኒልክ]] መሪነት የተሰለፈው የ[[ኢትዮጵያ]] ሠራዊት የ[[ጣልያን]]ን ወራሪ ኃይል [[አድዋ]] ላይ ድል አድርጎ መለሰው።