ከ«ኅዳር ፲፪» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 9፦
 
*[[1870|፲፰፻፸]] ዓ/ም - [[አሜሪካ]]ዊው የሰገላዊ-ፈጠራ ሰው [[ቶማስ ኤዲሰን|ቶማስ አልቫ ኤዲሰን]] ድምጽን መቅረጽና መልሶ ማሰማት የሚያስችለውን “ፎኖግራፍ” የተባለውን ፈጠራውን አሳየ።
 
*[[1872|፲፰፻፸፪]] ዓ/ም - የ[[ልዑል ዓለማየሁ ቴዎድሮስ]] ሥርዓተ ቀብር በ[[እንግሊዝ]] 'ዊንድሰር ካስል' ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀሎት ቤት ተመፈጸ።
 
*[[1972|፲፱፻፸፪]] ዓ/ም - የ[[ኢራን]] ሃይማኖታዊ-መሪ [[አያቶላ ኾሜኒ]] በ[[አሜሪካ]] ላይ ያላቸውን የጥላቻ መልዕክት የራዲዮ ስርጭት ተከትሎ፤ በ[[ፓኪስታን]] ርዕሰ ከተማ [[እስላማባድ]] አክራሪ አመጸኞች የአሜሪካን ኤምባሲ በእሳት ሲያወድሙት አምሥት ሰዎችም ሕይወታቸውን አጥተዋል።