ከ«ውክፔዲያ ውይይት:የአርዕስትና የስም አጻጻፍ ልምድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 55፦
ከላይ የተጠቀሱት ጥያቄቶች ከሞላ ጎደሉ ነው። ጥያቄዎቹም ለእናንተ ጥያቄ የመነሳት ምክንያት የሚሰተዋሉበትን ጥያቄዎች ናቸው።+
 
ችግሩ ከዋናው ከመሰረቱ ነው። ስለሆነም፣ ስህታችሁስህተታችሁ በሀገር የመጣ ሲሆን፣ በቀላሉ ተሳስታችኋል ሊባል ይቻልም። እንዲያውም ችግሩንም እንደመጠቆም ወደ መህትሄውንም እንደመስጠት ሞክራችኋል ትክክል ባይሆንም¡ ወደ ቀናው መንገድ ግን ይመራናል። እኔም ለመጻፍ በቃሁ። ሌላውም የራሱን ይላል። ወደ ምንስማማበት ሰፈር እንደርሳለን።
 
የንግግርና የጽሁፍ አግባባቸው የተለያዩ የሚሆንበት አጋጣሚ አለ። ይህ አጋጣሚ ግን፣ ያልተስተዋለ ለውጥ ማምጣት የለበትም(ሀ፣ሃ ወይም አ፣ኣ)። ድምፅ የመመሳሰል ባህሪይ ሲኖረው ሆሄያት ግን የላቸውም፣ ምክንያቱን ድምጹን እንዲወክል ተብሎ ከጅምሩ ስለተቀረጸ ለይቶ ሊያስቀምጣቸው የግድ ይላል። ካልሆነ ግን አልተሟላም ለማለት ይቻላል። በተለይ የአማርኛ ቋንቋ እና የግእዝ ሆሄያት ትብብር የድምፅን መመሳሰልን፣ በፅሁፍ ወቅት ልዩነቱን በግልጽ የማሳየት አቅማቸው የላቀ ነው። እንዴት፧
መስመር፡ 76፦
 
ሰለዚህ እንደ ኣ እና ሃ ያሉት ሆሄያት በተገቢ ቦታቻው ላይ ከተቀመጡ፣ ማለት በራብዕ ጎራ ላይ የባህርዩን ይጎናጸፋሉ ማለት ነው።
እና በረሀ ብለን ብንጽፍ ወይስ በረሃ ብለን ብንጽፍ የተሻለ ነው፧ ራብዑ ሀ ወይም ሃ፣ የመሞቅና ጉዳዩም የመቀጠሉን ነገር ስለሚያስረተውል የተሻለ ሳይሆን አይቀርም።
ተሳስታችዃልተሳስታችዃልን የተሻለ ሳይሆን አይቀርም ብዬ የደመከምኩልህ፣መልሱን የደመከምኩላችሁ፣ ስህተቱ ያለው ከላይ ከ ፩ እስከ ፫ የተጠቀሱት ላይ በመሆኑ ነው።
Return to the project page "የአርዕስትና የስም አጻጻፍ ልምድ".