ከ«ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: az:Hayle Selassi
መስመር፡ 38፦
 
የዓፄ ኃይለ ሥላሴ የትውልድ ስም '''ልጅ ተፈሪ መኮንን''' ነው። ስመ መንግሥታቸው '''ግርማዊ ቀዳማዊ ዓፄ ኃይለ ሥላሴ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ''' ነበር። '''ሞዓ አንበሣ ዘእምነገደ ይሁዳ ሥዩመ እግዚአብሔር''' የሚለው የ[[ሰሎሞናዊ ሥረወ-መንግሥት]] ነገሥታት መጠሪያም በንጉሠ ነገሥቱ አርማ እና ሌሎች ይፋዊ ጽሑፎች ላይ ከመደበኛው ማዕረግ ጋር ይጠቀስ ነበር። '''ጃንሆይ'''፣ '''ታላቁ መሪ''' እና '''አባ ተከል''' በመባልም ይታወቁ ነበር።
 
== ጥቅስ ==
{{ጥቅስ|አንዳንድ ሰዎች የሕይወቴን ታሪክ ጽፈው ባለማወቅ ወይም በመሳሳት ወይም በምቀኝነት ዕውነትን አስመስለው ለሌሎች እንዲመስል ቢሞክሩም የዕውነተኛውን ነገር ከሥፍራው ሊያናውጡት አይችሉም።|[[ሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃ]] (መቅደም)|50%}}