ከ«ታኅሣሥ ፪» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
[[ታኅሣሥ 2|ታኅሣሥ ፪]] ቀን በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፺፪ኛው፺፪ተኛው እና [[መፀው|የወርኅ መፀው]]፷፯ተኛ ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ [[ሉቃስ]] ፪፻፸፬ ቀናት በ ዘመነ [[ዮሐንስ]]፤ በ ዘመነ [[ማቴዎስ]]፤ እና በ ዘመነ [[ማርቆስ]] ደግሞ ፪፻፸፫ ቀናት ይቀራሉ።
 
==ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች==
 
*[[1809|፲፰፻፱]] ዓ/ም - በ[[አሜሪካ]]|አሜሪካ ኅብረት]] የ[[ኢንዲያና]] ግዛት አሥራ ዘጠነኛዋ ዓባል ሆነች።
 
*[[1910|፲፱፻፲]] ዓ/ም -[[ሊቱዌኒያ]] ከ[[ሩሲያ]] ነጻነቷን አወጀች።
 
*[[1930|፲፱፻፴]] ዓ/ም - የፋሺስት [[ኢጣልያ]] መንግሥት [[ኢትዮጵያ]] አገራችንን በግፍ ከወረረች በኋላ የተሰነዘረባትን ነቀፋ እና የንግድ እገዳ ምክንያት በማድረግ ከ[[የዓለም መንግሥታት ማኅበር]] አባልነት ወጣች።
 
*[[1939|፲፱፻፴፱]] ዓ/ም -[[የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት]] የዓለም አቀፍ ሕጻናት ዕርዳታ ድርጅት (UNICEF] ተመሠረተ።
 
*[[1944|፲፱፻፵፬]] ዓ/ም - [[የአንበሳ አውቶቡስ]] ህጋዊ ሰውነት በማግኘት በአክሲዮን ከተቋቋመ በኋላ አረንጓዴና ቢጫ የተቀቡ ፲ አውቶቡሶችን ይዞ ሥራ ጀመረ፤ እነዚህም አውቶቡሶች በከተማዋ አራት መስመሮች ላይ ብቻ የተሰማሩ ነበሩ።
[[1956|፲፱፻፶፮]] ዓ/ም የቀድሞዋ የ[[ብሪታንያ]] ቅኝ ግዛት [[ኬንያ]] ነጻነቷን ተቀዳጀች።
 
*[[1956|፲፱፻፶፮]] ዓ/ም - የቀድሞዋ የ[[ብሪታንያ]] ቅኝ ግዛት [[ኬንያ]] ነጻነቷን ተቀዳጀች።
[[1957|፲፱፻፶፯]] ዓ/ም ታዋቂው የ[[አብዮት]] መሪ [[ቼ ጉቬራ]] [[የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት]] ዋና ጉባዔ ላይ ንግግር ሲያደርግ ያልታወቀ ሽብርተኛ ከውጭ በሕንጻው ላይ የሞርታር ጥይት ተኮሰ።
 
*[[1957|፲፱፻፶፯]] ዓ/ም - ታዋቂው [[አርጀንቲና|አርጀንቲናዊ]] የ[[አብዮት]] መሪ [[ቼ ጉቬራ]] [[የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት]] ዋና ጉባዔ ላይ ንግግር ሲያደርግ ያልታወቀ ሽብርተኛ ከውጭ በሕንጻው ላይ የሞርታር ጥይት ተኮሰ።
[[1974|፲፱፻፸፬]] ዓ/ም [[የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት]] የ[[ጸጥታ ምክር ቤት]] የ[[ፔሩ]]ውን ተወላጅ [[ሃቪዬር ፔሬዝ ደ ኩዌያር]]ን የድርጅቱ አምስተኛ ዋና ጸሐፊ እንዲሆኑ መረጣቸው።
 
*[[1974|፲፱፻፸፬]] ዓ/ም -[[የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት]] የ[[ጸጥታ ምክር ቤት]] የ[[ፔሩ]]ውን ተወላጅ [[ሃቪዬር ፔሬዝ ደ ኩዌያር]]ን የድርጅቱ አምስተኛ ዋና ጸሐፊ እንዲሆኑ መረጣቸው።
 
==ልደት==
 
*[[1911|፲፱፻፲፩]] ዓ/ም - የ[[ሩሲያ]]ው ተወላጅና የሥነ ጽሑፍ ሰው [[አሌክሳንደር ሶልዤንሲን|አሌክሳንደር ሶልዤኒትሲን]] በዛሬው ዕለት በኪስሎቮድስክ ተወለደ። ሶልዤኒትሲን በ[[ስታሊን]] ዘመን አድሀሪ በመባል ተወንጅሎ በ[[ሳይቤሪያ]] ግዛት ውስጥ በእሥራትና በግዞት በነበረበት ወቅት የጻፈው “የጉላግ አርቺፒላጎ” በተባለው ድርሰቱ በዓለም ታዋቂነትን ያተረፈ ጸሐፊ ነበር።
 
==ዕለተ ሞት==
Line 30 ⟶ 32:
*(እንግሊዝኛ) http://www.nytimes.com/learning/general/onthisday/20081211.html
*(እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/December_11
*[[አውራምባ ታይምስ]]፤ 4ኛ ዓመት ቁጥር 191 [[ቅዳሜ]] [[ጥቅምት ፲፰]] ቀን [[2004|፳፻፬]] ዓ/ም
 
[[መደብ:ዕለታት]]