ከ«ጥቅምት ፪» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''[[ጥቅምት 2|ጥቅምት ፪]]''' ቀን
በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፴፪ኛው ዕለት እና የ[[መፀው]] ፯ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ [[ሉቃስ]] ፫፻፴፬ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ [[ዮሐንስ]] ፣ ዘመነ [[ማቴዎስ]] እና ዘመነ [[ማርቆስ]] ደግሞ ፫፻፴፫ ዕለታት ይቀራሉ።
 
መስመር፡ 7፦
*[[1773|፲፯፻፸፫]]ዓ/ም - በ[[ካሬቢያን ባሕር]] ላይ የተነሳው [[የ1773 ዓ.ም. ታላቅ አውሎ ነፋስ|የአውሎ ንፋስ ማዕበል]] በ[[ማርቲኒክ]] እና በ[[ባርቤዶስ]] ደሴቶች ላይ ሲጎርፍ እስከ ፳፪ ሺ ሰዎች ጠፍተዋል።
 
*[[1852|፲፰፻፶፪]] ዓ/ም - [[ዓፄ ቴዎድሮስ]] በ[[ሸዋ]] ላይ በአቶ ሰይፉ (ሰይፈ ሥላሴ) ሣህለ ሥላሴ መሪነት በኃይል ሥልጣን የያዘውን ሠራዊት ለመውጋት ገብተው [[አንኮበር]] ሙቅ ምድር ከሚባለው ሥፍራ ጦርነት ገጥመው የሸዋው ወገን ድል ሲሆን፣ ንጉሠ ነገሥቱ ከተማውን አስዘርፈው ከዳተኛ የተባሉትን የምርኮኞችን ቀኝ እጅ እና ግራ እግራቸውን አስቆረጡ። ስለዚህ ድርጊት አንዲት አልቃሽ፦ «ዓፄ ቴዎድሮስ እጅግ ተዋረዱ፤ የሸዋን ሰው ኹሉ እጅ ነስተወት ሄዱ» ብላ ገጠመች።
*[[1916|፲፱፻፲፮]] ዓ/ም - የ[[ቱርክ ሪፑብሊክ]] ርዕሰ ከተማዋን ከ[[ኢስታንቡል]] ወደ [[አንካራ]] አዛወረች።
 
Line 21 ⟶ 23:
 
=ዋቢ ምንጮች=
*[[ተክለጻድቅ መኩሪያ]]፣ ዓፄ ቴዎድሮስ እና የኢትዮጵያ አንድነት (፲፱፻፹፩ ዓ/ም)፣ ገጽ ፻፺፮-፯
 
*(እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/October_13