ከ«ኦክታቭ ሚርቦ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ ማስተካከል: zh:奥克塔夫·米尔博
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Octave Mirbeau.jpg|thumb|right|240px|ኦክታቭ ሚርቦ (Octave Mirbeau)]]
'''ኦክታቭ ሚርቦ''' (Octave Mirbeau) በአውሮፓውያን አቆጣጠር ከፌብርዋሪ ፲፮ ቀን ፲፰፻፵፰ እስከ ፌብርዋሪ ፲፮ ቀን ፲፱፻፲፯ ዓመተ ምሕረት የነበረ [[ፈረንሳይ|ፈረንሣዊ]] ተወላጅ ሰው ነው። ይህ ሰው ጸሐፊ፣ ጋዜጠኛ፣[[ጋዜጠኛ]]፣ የኪነየ[[ኪነ ጥበብ]] አስተያየት ሰጭ (ሒስሐያሲ) ከመሆኑ ሌላ የታወቀ የልብየ[[ልብ ወለድ]] [[ደራሲ]] ነበር።
 
ኦክታቭ ሚርቦ ታጋይ ምሁር፣አናርኪስት፣ለሰላምምሁር፣[[አናርኪስት]]፣ለሰላም ተከራካሪ፣የሀየማኖት ጣልቃ ገቢነትን ተቃዋሚ በመሆን ሙሉ ዕድሜውን ለሰው ልጅ መብትና ትክክለኛ ፍርድ ሲታገል የኖረ ሰው ነበር።
ስለኪነ ጥበብ በተለይም ስልሰዓሊዎች ያለው አስተያየት በጊዜው ካሉት ጋዜጠኞች ቀደምንነት ስልነበረው ከሁሉም በፊት ትልቅ ማዕረግ ለማግኘት የበቁትን እነ ክሎድ ሞኔን ፣ ኦጉስት ሮደን፣ ቨነሳን ቫን ጎህ፣ ፖል ጎገን፣ ፖል ሴዛንን ለሕዝብ ማስተዋወቅ በቅቷል።
 
መስመር፡ 13፦
* [http://mirbeau.asso.fr/ ኦክታቭ ሚርቦ].
* [http://mirbeau.asso.fr/dictionnaire/ ''Dictionnaire Octave Mirbeau''].
 
[[መደብ :የፈረንሳይ ሰዎች]]
[[መደብ: ጋዜጠኛ]]
 
[[af:Octave Mirbeau]]