ከ«ታኅሣሥ ፲፯» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
«ታኅሣሥ 17» ወደ «ታኅሣሥ ፲፯» አዛወረ
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ታኅሣሥ ፲፯''' ቀን በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፻፯ኛ፻፯ተኛው እና የ[[መፀው]] ወቅት ፹፪ተኛው ቀን ሲሆን፤ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስድረስ፣[[ ዘመነ [[ሉቃስ]] ፪፻፶፱ ቀናት ሲቀሩ[[ ዘመነ [[ዮሐንስ]]፤ [[ዘመነ [[ማቴዎስ]] እና [[ዘመነ [[ማርቆስ]] ደግሞ ፪፻፶፰ ቀናት ይቀራሉ።
 
==ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች==
 
* [[1980|፲፱፻፹]] ዓ/ም - [[ኢትዮጵያ]] ባዘጋጀችው የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪቃ የእግር ኳስ ዋንጫ (ሴካፋ) [[ዚምባብዌ]]ን በፍጹም ቅጣት ምት በማሸነፍ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ ዋንጫውን ከፍ ያደረገችበት ነበር፡፡ ዋንጫውን ለብሔራዊ ቡድኑ አምበል ገብረ መድኅን ኃይሌ የሰጡት የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ኢሕዲሪ) ፕሬዚዳንት፣ [[መንግሥቱ ኃይለ ማርያም]] ሲሆኑ፣ የተሰማቸውን ደስታ የገለጹት ፻ ሺሕ ተመልካች የሚይዝ ስታዲየም ለመሥራት ቃል በመግባት ነበር፡፡
 
*[[1997|፲፱፻፺፯]] ዓ/ም - በ[[ሕንድ ውቅያኖስ]] ሥር የተነሳው [[የመሬት እንቅጥቅጥ]] ያስከተለው ኃይለኛ የባሕር ሞገድ በ[[ስሪ ላንካ]]፣ [[ሕንድ]]፣ [[ኢንዶኔዚያ]]፣ [[ታይላንድ]] እና [[ማሌዚያ]] አገራት ከ፪መቶ ፴ሺ በላይ የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት አጥፍቷል።
 
*[[2000|፳፻]] ዓ/ም - በ[[ኬንያ]] የፕሬዚደንታዊ ምርጫ ምዋይ ኪባኪ አሸናፊ ናቸው ተብሎ ሲታወጅ በመላ አገሪቱ የተከተለው የተቃውሞ ረብሻ በአገሪቱ ለተከሰቱት ፖለቲካዊ፤ ምጣኔ-ኃብት እና ሰብዓዊ ነውጦች ዋና መንስዔ ሆኗል።