ከ«ዧንሡ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.5) (ሎሌ መጨመር: de, fa, fr, he, it, ja, ko, lt, mk, no, pl, pt, sh, sv, vi, zh, zh-classical, zh-yue
No edit summary
መስመር፡ 2፦
'''ዧንሡ''' ([[ቻይንኛ]]፦ 顓頊) ወይም '''ጋውያንግ''' (高陽) በ[[ቻይና]] [[አፈ ታሪክ]] የጥንታዊ ቻይና ንጉሥ ነበር። የ[[ኋንግ ዲ]] ልጅ-ልጅ ሲሆን ዧንሡ የ[[ኋሥያ]] ነገድ ወደ ምሥራቅ ወደ [[ሻንዶንግ]] መራቸው። በዚያ ከ[[ዶንግዪ]] ሕዝብ ጋር ተቀላቀሉ።
 
==በ''ሽጂ'' በሲማ ጭየን==
{{መዋቅር-ታሪክ}}
 
በ[[100 ዓክልበ.]] [[ሲማ ጭየን]] በጻፈው ''[[የታላቁ ታሪክ ጸሐፊ መዝገቦች]]'' ወይም ''ሽጂ'' እንደሚለን፣ የጋውያንግ አባት የኋንግ ዲ ልጅ ቻንግዪ ነበር። እናቱ ቻንግጱ ነበረች። በሲማ ጭየን መዝገቦች ዘንድ የኋንግ ዲ በኲር [[ሻውሃው]] መቸም ንጉሥ አልሆነም። ይልቁንም ከኋንግ ዲ ቀጥሎ ይህ ጋውያንግ 'ዟንሡ' ተብሎ በቀጥታ እንደ ተከተለው ይላል። ዧንሡን ጥበበኛ፣ ቅንና ጨዋ ንጉሥ ይለዋል። በ[[ግብርና]]ና በ[[ሥነ ፈለክ]] ዘዴዎች እርምጃ አስተማረ፣ ሕገጋቱንም ከመንፈሳውዊ ተጽእኖ አወጣ። ከዘመኑም በኋላ፣ ዘመዱ የሻውሃው ልጅ ጅያውጂ ልጅ ጋውሢን ንጉሥ [[ኩ]] ተብሎ ተከለተው።
== ዋቢ መጽሐፍት ==
 
== ዋቢ መጽሐፍት ==
[http://books.google.com/books?id=Rw41aF8irLQC&printsec=frontcover የታላቁ ታሪክ ጸሐፊ መዝገቦች በሲማ ጭየን] {{en}}
<references/>
 
{{S-start}}
{{Succession box
|before=[[ሻውሃው]]
|title=የ[[ቻይና]] ንጉሥ
|years=2173-2143 ዓክልበ. ግድም
|after=[[ኩ]]}}
{{end}}
 
[[መደብ:የቻይና ነገሥታት]]