ከ«ያኑስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.6.7) (ሎሌ መጨመር: az:Yanus
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ያኑስ''' ([[ሮማይስጥ]]፦ ''Janus'') በ[[ሮሜ]] [[አረመኔ]] ሃይማኖት ውስጥ ጣኦት ወይም አምላክ ነበረ። የወሩ ስም [[ጃንዩዌሪ]] የመጣ ከሱ ነው።
 
በሮማውያን ትውፊቶች ዘንድ ያኑስ መጀመርያ በ[[ጣልያን]] ([[ላቲዩም]]) ይነግሥ ነበር፤ መንግሥቱንም ከ[[ሳቱርን]] ወይም [[ካም|ካሜሴ]] ጋር ይይዝ ነበር። ከዚህ በላይ የ[[ጄኖቫ]] ከተማ[[ጃኒኮሎ|ያኒኩሉም]] ከተሞች መስራች እንደ ነበር የሚል ልማድ አለ።
 
[[ማርቲን ዘኦፓቫ]] (1240 ዓ.ም. ገደማ)፣ የ''[[ሚራቢሊያ ዑርቢስ ሮማይ]]'' ኋለኛ ቅጂዎች፣ እና የ[[ጆቫኒ ዲ ማሪንዮላ]] ''ክሮኒኮን ቦሄሞሩም'' (1347 ዓ.ም.) ሁላቸው ሲስማሙ፣ ወደ ጣልያን አገር ፈልሶ [[ሥነ ፈለክ]]ን ፈጥሮ [[ናምሩድ]]ንም ያስተማረው የ[[ኖህ]] አራተኛ ወንድ ልጅ ያኑስ ነበረ።