ከ«ኡር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.5.2) (ሎሌ ማስተካከል: cs:Ur (město)
No edit summary
መስመር፡ 7፦
ኡር እጅግ ጥንታዊ መሆኑ ይመዘገባል። ''የዱሙዚድ ሕልም'' በተባለ ትውፊት፣ የ[[ኡሩክ]] ንጉሥ [[ዱሙዚድ፣ አሣ አጥማጁ|ዱሙዚድ]] ከቅንጦቱ በተገለበጠው ጊዜ፣ ያባረሩት አመጸኛ ረሃብተኞች ከኡርና ከሌሎች የሱመር ከተሞች እንደ መጡ ይነግረናል። በኡር ፍርስራሽ ውስጥ፣ የከተማው መጀመርያ ነገሥታት መቃብሮች ተገኝተዋል፤ ከነኚህም ውስጥ የንጉሦች [[አካላምዱግ]]ና [[መስካላምዱግ]]፣ የንግሥት [[ፑአቢ]]ም መቃብሮች አሉ። የመስካላምዱግ ልጅ ንጉሥ [[መስ-አኔ-ፓዳ]] ኡሩክ፣ [[ኪሽ]]ና [[ኒፑር]]ን ይዞ የሱመርን ላዕላይነት ለኡር መንግሥት መሰረተ። ይህ የኡር 1ኛው ሥርወ መንግሥት ይባላል። በዚህ ስርወ መንግሥት መጨረሻ፣ ኡር ድል ሆኖ ሥልጣኑ ወደ [[ኤላም]] ከተማ ወደ [[አዋን]] እንደ ተወሰደ በ[[ሱመር ነገሥታት ዝርዝር]] ላይ ይተረካል።
 
በ22ኛ ክፍለ ዘመን ዓክልበ. የኡር 2ኛው ሥርወ መንግሥት ነገስታት [[ናኒ]] እና [[መስኪአጝ-ናና]] በሱመር ላዕላይነት ገዙ፤ ስለዚህ ሥርወ መንግሥት ግን ብዙ አይዘገብም፤ የ[[አዳብ]] መንግስት በንጉሥ [[ሉጋል-አኔ-ሙንዱ]] ሥር ተከትውለው።ተከተለው። ከ[[አካድ]] መንግሥትና ከ[[ጉታውያን]] ግዛት በኋላ በሆነ ዘመን፣ ዝነኛ የሆነ [[የኡር 3ኛው ሥርወ መንግሥት]] ተነሣ። መጀመርያው ንጉሡ [[ኡር-ናሙ]] [[የኡር-ናሙ ሕግጋት]]ን (1983 ዓክልበ.) አወጣ።
 
በዚህ ታላቅ የኡር መንግሥት መጨረሻ ወቅት አገሩ በረሃብ፣ በአውሎ ንፋስና በጦርነት ተፈተነ። [[አሞራውያን]] የተባለው ሕዝብ በብዛት በሱመር ውስጥ ሠፍሮ ነበር። [[ኢሲን]] የተባለው ከተማ ከኡር ነጻ ወጥቶ ለራሱ ራስ-ገዥ መንግሥት ሆነ። በመጨረሻ (1879 ዓክልበ.) የኡር ጠላቶች ኤላማውያን ኡርን ዘርፈው አጠፉት፤ ከዚያ በኋላ የኡር ሥልጣን ወድቆ ኢሲን ከተማ የደቡብ ሜስጶጦምያ ዋና ሥልጣን ሆነ።
መስመር፡ 21፦
===የኡር 2ኛ መንግሥት===
 
* 2182-21802177 ግ. - [[ናኒ]]
* 21802177-21312147 ግ. - [[መስኪአጝ-ናና]]
 
===የኡር 3ኛ መንግሥት===
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ኡር» የተወሰደ