ከ«ጋኔን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ጋኔን''' ወይንም '''አጋንንት''' የ[[እርኩስ መንፈስ]] አይነት ሲሆን ከ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] ተመዘው በተስፋፉ ጽሑፎች ላይ የዚህ መንፈስ ታሪክ/አፈ-ታሪክ ተጽፎ ይገኛል። ለምሳሌ [[ቀኖናዊ]] ባልሆኑት [[ስነ ፍጥረት]] እና በ[[ሰይፈ ስላሴ]] በተባሉ የግዕዝ መጻሕፍት።
 
አሁንም ብዙው ህብረተሰብ እንዲህ ያስባል። አጋንንት የሳይንስ እውቀት ባላቸውም ሆነ በሌላቸው ኢትዮጵያውን ዘንድ እጅግ ከፍተኛ ፍርሃቻን የሚፈጥር አስተሳሰብ ነው። ነገር ግን የአጋንንት ታሪክ የሚመነጨው የ[[ሳይንስ]] አስተሳሰብ ባልተስፋፋበትና ስለ[[ቫይረስ]]ም ሆነ [[ጀርም]] በማይታወቅበት ዘመን ሲሆን ዋና ዓላማውም የበሽታዎችን አመጣጥ በሚያሳምን መልኩ ለመረዳት እና ለመተንበይ ነበር። ይሄ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በአብዛኛው ያልተማረ ህብረተሰብ የሚሰራበት የነበር ነው። ስለሆነም [[ሆድ ቁርጠት]]፣ [[ጉስምት]]፣ [[ብድብድ]] ወዘተ በአጋንንት ምክንያት የሚመጡ ተደርገው ይታሰቡ ነበር። አሁንም ብዙው ህብረተሰብ እንዲህ ያስባል።
 
== የተለምዶ የአጋንንት አመጣጥ ታሪክ ==