ከ«ጋኔን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ጋኔን''' ወይንም '''አጋንንት''' የ[[እርኩስ መንፈስ]] አይነት ሲሆን ከ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] ተመዞተመዘው በተስፋፉ ጽሑፎች ላይ የዚህ መንፈስ ታሪክ/አፈ-ታሪክ ተጽፎ ይገኛል። ለምሳሌ [[ቀኖናዊ]] ባልሆኑት [[ስነ ፍጥረት]] እና በ[[ሰይፈ ስላሴ]] በተባሉ የግዕዝ መጻሕፍት።
 
አጋንንት የሳይንስ እውቀት ባላቸውም ሆነ በሌላቸው ኢትዮጵያውን ዘንድ እጅግ ከፍተኛ ፍርሃቻን የሚፈጥር አስተሳሰብ ነው። ነገር ግን የአጋንንት ታሪክ የሚመነጨው የ[[ሳይንስ]] አስተሳሰብ ባልተስፋፋበትና ስለ[[ቫይረስ]]ም ሆነ [[ጀርም]] በማይታወቅበት ዘመን አብዛኛውሲሆን በሽታዋና ከ[[ርኩስዓላማውም መናፍስት]] የሚመጣየበሽታዎችን አመጣጥ በሚያሳምን መልኩ ለመረዳት ተደርጎእና ይታመንለመተንበይ ነበር። ይሄ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በአብዛኛው ያልተማረ ህብረተሰብ የሚሰራበት የነበር ነው። ስለሆነም [[ሆድ ቁርጠት]]፣ [[ጉስምት]]፣ [[ብድብድ]] ወዘተ በአጋንንት ምክንያት የሚመጡ ተደርገው ይታሰቡ ነበር። አሁንም ብዙው ህብረተሰብ እንዲህ ያስባል።
እንደ መጽሐፎቹ ታሪክ፣ በሰማይ ቤት 100 አይነት መላዕክት ነበሩ። ከለታት አንድ ቀን እግዚአብሔር በሌለበት፣ [[ሰባልስዮስ]] ወይንም [[ሰይፈ ስላሴ]] የተሰኘ አለቃ እኔ ሁሉን ፈጠርኩ አለ። ከ100ዎቹ አይነቶች አንደኛው ቡድን ይህን የሰባልስዮስን ቃል አመነ። ይሄው ቡድን ወደ እሳት ተጣለ። ከሳት ከወጣም በኋላ የሰይጣን አገልጋይ ሆነ፡፡ መጠሪያ ስማቸውም አጋንንት ሆነ።
 
== የተለምዶ የአጋንንት አመጣጥ ታሪክ ==
99 አይነቶች መላዕክት ስለቀሩ እግዚአብሔር 100ውን ለመሙላት [[አዳም]]ን ፈጠረ፡፡ ሆኖም አዳም ከ[[ጭቃ]] ስለተሰራ እና [[ሰይጣን]] ደግሞ ከ[[አየር]] እና [[ብርሃን]] ስለተሰራ፣ ሰይጣን ለሰው ልጅ ክብር መስጠት እምቢ አለ፣ ስለዚህም በሁለቱ መካከል የማያቋርጥ ጠብ አለ።
እንደ መጽሐፎቹ ታሪክ፣ በሰማይ ቤት 100 አይነትየመላዕክት ነገዶች መላዕክት ነበሩ። ከለታት አንድ ቀን እግዚአብሔር በሌለበት፣ [[ሰባልስዮስ]] ወይንም [[ሰይፈ ስላሴ]] የተሰኘ የመላዕክት አለቃ እኔ ሁሉን ፈጠርኩ አለ። ከ100ዎቹ አይነቶችነግዶች አንደኛው ቡድንወገን ይህን የሰባልስዮስን ቃል አመነ። ይሄው ቡድን ወደ እሳት ተጣለ። ከሳት ከወጣም በኋላ የሰይጣን አገልጋይ ሆነ፡፡ የነገዱ አባላቶችም መጠሪያ ስማቸውም አጋንንት ሆነ።
 
እንደዚሁ አፈ ታሪክ 99 አይነቶችየመላዕክት መላዕክትነገዶች ስለቀሩ እግዚአብሔር 100ውን ለመሙላት [[አዳም]]ን ፈጠረ፡፡ ሆኖም አዳም ከ[[ጭቃ]] ስለተሰራ እና [[ሰይጣን]] ደግሞ ከ[[አየር]] እና [[ብርሃን]] ስለተሰራ፣ ሰይጣን ለሰው ልጅ ክብር መስጠት እምቢ አለ፣ ስለዚህም በሁለቱ መካከል የማያቋርጥ ጠብ አለ።
== የጋኔን በሽታ የሚባለውና መድሃኒቱ የሚሰኘው ==
የ[[ሳይንስ]] አስተሳሰብ ባልተስፋፋበትና ስለ[[ቫይረስ]]ም ሆነ [[ጀርም]] በማይታወቅበት ዘመን አብዛኛው በሽታ ከ[[ርኩስ መናፍስት]] የሚመጣ ተደርጎ ይታመን ነበር። ይሄ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በአብዛኛው ያልተማረ ህብረተሰብ የሚሰራበት የነበር ነው። ስለሆነም [[ሆድ ቁርጠት]]፣ [[ጉስምት]]፣ [[ብድብድ]] ወዘተ በአጋንንት ምክንያት የሚመጡ ተደርገው ይታሰቡ ነበር። አሁንም ብዙው ህብረተሰብ እንዲህ ያስባል።
 
=== የጋኔን በሽታበሽታና የሚባለውናባህላዊውን መድሃኒቱ የሚሰኘው ===
ይሄን ለማዳን አንዱ አማራጭ አጋንንት የያዘውን ሰው በ[[ዛር]] መንፈስ በማስያዝ አጋንንቱን ከውስጡ ማስለቀቅ ነበር። የዛር መንፈስ ከአጋንንት ይሻላል ተብሎ ስለሚታመን። [[ፀበል]]፣ [[ቁርባን]] እና እንዲሁም የ[[እርግፍጋፎ]] እንጨት (Protea Abyssinica) ለፈውስ ይረዳሉ ተብለው ተጠቃሚነትን ያገኛሉ<ref>Reidulf Knut Molvaer: ''Socialization and social control in Ethiopia'' (1995) Page 47</ref>።
 
ይሄንከላይ እንደተጠቀሰው አብዛኛው በሽታ በአጋንንት ምክንያት የሚመጡ እንደንበር በብዙዎች ይታመን ነበር። ስለሆነም አንድ ግለሰብ በሽታ ሲይዘው እርሱን ለማዳን አንዱ አማራጭ አጋንንት የያዘውን ሰው በ[[ዛር]] መንፈስ በማስያዝ አጋንንቱን ከውስጡ ማስለቀቅ ነበር። የዛር መንፈስ ከአጋንንት ይሻላል ተብሎ ስለሚታመን። [[ፀበል]]፣ [[ቁርባን]] እና እንዲሁም የ[[እርግፍጋፎ]] እንጨት (Protea Abyssinica) ለፈውስ ይረዳሉ ተብለው ተጠቃሚነትን ያገኛሉ<ref>Reidulf Knut Molvaer: ''Socialization and social control in Ethiopia'' (1995) Page 47</ref>። ለ[[ኤድስ]] እና ሌሎች የቫይረስ እና [[ጀርም]] በሽታዎች በ[[ፀበል]] ፈውስ መፈለግ መሰረቱ ከዚህ የተዛባ ግንዛቤ ይፈልቃል።
 
==በመጽሐፍ ቅዱስ==