ከ«ጋኔን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 8፦
የ[[ሳይንስ]] አስተሳሰብ ባልተስፋፋበትና ስለ[[ቫይረስ]]ም ሆነ [[ጀርም]] በማይታወቅበት ዘመን አብዛኛው በሽታ ከ[[ርኩስ መናፍስት]] የሚመጣ ተደርጎ ይታመን ነበር። ይሄ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በአብዛኛው ያልተማረ ህብረተሰብ የሚሰራበት የነበር ነው። ስለሆነም [[ሆድ ቁርጠት]]፣ [[ጉስምት]]፣ [[ብድብድ]] ወዘተ በአጋንንት ምክንያት የሚመጡ ተደርገው ይታሰቡ ነበር። አሁንም ብዙው ህብረተሰብ እንዲህ ያስባል።
 
ይሄን ለማዳን አንዱ አማራጭ አጋንንት የያዘውን ሰው በ[[ዛር]] መንፈስ በማስያዝ አጋንንቱን ከውስጡ ማስለቀቅ ነበር። የዛር መንፈስ ከአጋንንት ይሻላል ተብሎ ስለሚታመን። [[ፀበል]]፣ [[ቁርባን]] እና እንዲሁም የ[[እርግፍጋፎ]] እንጨት (Protea Abyssinica) ለፈውስ ይረዳሉ ተብለው ተጠቃሚነትን ያገኛሉ<ref>Reidulf Knut Molvaer: ''Socialization and social control in Ethiopia'' (1995) Page 47</ref>።
 
 
==ማጣቀሻ ==