ከ«ለዘብተኝነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ለዘብተኝነት''' ግለሰባዊ ነጻነትንና ማህበረሰባዊ እኩልነትን እንደ ግብ የሚያራምድ የ[[ፖ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ለዘብተኝነት''' ግለሰባዊ [[ነጻነት]]ንና [[ማህበረሰባዊ እኩልነት]]ን እንደ ግብ የሚያራምድ የ[[ፖለቲካ]] አስተሳሰብ አይነት ነው። በለዘብተኝነት አስተሳሰብ ግለሰቦች፣ ሌሎች ግለሰቦችን እስካልጎዱ ድረስ፣ ህይወታቸውን ደስ ባላቸው መልኩ ሲመሩ ነጻነታቸውን ተቀዳጁ ይባላል። ይህን ግለሰባዊ ነጻነት መንግስት በህግ እንዲያስከበር ይገፋል። [[ዲሞከራሲ]]ን በመደገፍ መንግስት በነጻና የማያዳላ ምርጫ እንዲመሰረት ይሰብካል።
 
=== ደግሞ ይዩ ===
[[ወግ አጥባቂነት]]