ከ«አዙሪት ጉልበት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.6.7) (ሎሌ መጨመር: ca, ht, ml, sn ማስተካከል: ms; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦
[[Fileስዕል:Roller coaster vertical loop.ogg|thumb|350px|[[ሮለር ኮስተር]] በምህዋሩ እንዲንቀሳቀስ የሚያስገድደው ከሃዲዱ የሚመጣ አዙሪት ጉልበት ምክንያት ነው]]
 
 
[[Imageስዕል:Centripetal force diagram.svg|thumb| ኳሱ በገመድ ታስሮ በቋሚ [[ጥድፈት]] (ስፒድ) ይሽከረከራል። የኳሱ [[ፍጥነት]] ለክብ ምህዋሩ [[ታካኪ]] [[ቬክተር]] ነው። ስለሆነም የኳሱ [[ፍጥነት]] በየደቂቁ ተለዋዋጭ ነው ምክንያቱም አቅጣጫው ይቀያየራልና። [[ሥነ-እንቅስቃሴ|በሁለተኛው የሥነ እንቅስቃሴ ህግ]] መሰረት ፍጥነትን ለመቀየር [[ጉልበት ያስፈልጋል]]፣ ስለሆነም ኳሱን በክብ ምህዋሩ ለማሽከርከር አዙሪት ጉልበት ያስፈልጋል። ይህ ጉልበት በገመዱ ውጥረት ይመጣል።]]
 
'''አዙሪት ጉልበት''' አንድ ቁስ ቀጥተኛ ሳይሆን የጎበጠ መንገድ ይዞ እንዲንቀሳቀስ የሚያደርግ የ[[ጉልበት]] አይነት ነው። አዙሪት ጉልበት ምንግዜም ለቁሱ ፍጥነት [[ቀጤነክ]] (orthogonal) ነው ፤ ማለት አቅጣጫው ወደ ሚጓዝበት መንገድ ቅጽበታዊ [[የጉብጠት ማዕከል]] የሚያመላክት ነው <ref name=Hibbeler>።
 
{{cite book |title=Engineering Mechanics: Dynamics |author=Russelkl C Hibbeler |url=http://books.google.com/?id=tOFRjXB-XvMC&pg=PA131 |page=131 |chapter=Equations of Motion: Normal and tangential coordinates |isbn=0136077919 |year=2009 |edition=12 |publisher=Prentice Hall}}
መስመር፡ 86፦
*ገመዱን በማስረዘም በቆሎውን መጥበስ ይቻላል (ለምን? -- እራስዎት ይመልሱት)
 
== የተለያዩ ትንታኔወች ==
 
ከዚህ በታች 3 አይነት የፍጥነት እና ፍጥንጥነት ቀመሮች አመጣጥን እናያለን።
መስመር፡ 97፦
==== የጂዖሜትሪ ስሌት ====
 
[[Imageስዕል:Uniform motion in circle.svg|thumb| ግራ ክብ፡- ቁሱ በክብ ምህዋር ሲንቀሳቀስ፣ ፍጥነቱ ለምህዋሩ [[ታካኪ]] ነው። ቀኝ ክብ፦ የፍጥነት ክብ ሲባል ከግራ በኩል ይሉትን የፍጥነት ቬክተሮች ጭራ አንድ ላይ በማድረግ የተሰራ ነው። በቋሚ እንቅስቃሴ ያለው ጥድፈት የማይቀየር ስለሆነ የፍጥነቱ ክብ ቋሚ ሬዲየስ አለው ማለው ነው። ፍጥንጥነቱ እዚህ ላይ ለፍጥነቱ ክብ ታካኪ ነው። ስለሆነም ፍጥንጥነቱ ወደ ክቡ ውስጥ፣ ወደ ማዕከሉ ያመላክታል]]
 
ከጎን የሚታየው ስዕል ላይ በግራ በኩል ያለው ክብ እንደሚያመላክተው፣ አንድ ቁስ በቋሚ ጥድፈት ሲጓዝ ሁለት ቦታ ላይ ይታአያል። አቀማመጡ በ'''R''' ቬክተር ሲቀመጥ ፍጥነቱ ደግሞ በ '''v''' ቬክተር ተወክሏል። የፍጥነቱ ቬክተር ለአቀማመጡ ቬክተር ምንጊዜም ቀጤነክ (ፐርፐንድኩላር) ነው። ለዚህ ምክንያቱ የፍጥነቱ ቬክተር ምንግዜም ለእንቅስቃሴው ክብ ታካኪ ስለሆነ ነው። ስለሆነም '''R''' በክብ ስለሚጓዝ '''v'''ም እንዲሁ በክብ ይጓዛል። የፍጥነቱ በክብ መጓዝ ከጎን በሚታየው ስዕል ላይ በቀኙ ክብ ይታያል። ፍጥንጥነቱ '''a''' ም እንዲሁ በዚሁ ክብ ተቀምጧል። ፍጥነት የአቀማመጥ ቬክተር ለውጥ መጠን ሲሆን ፍጥንጥነት የፍጥነት ለውጥ መጠን ነው።
መስመር፡ 126፦
==== የቬክተር ስሌት ====
 
[[Imageስዕል:Circular motion vectors.PNG|right|thumb| ስዕል 3፡ የቬክተር ግንኙነት ለቋሚ ክብ እንቅስቃሴ፡ ቬክተር '''Ω''' መሽከርከርን ሲወክል፣ ለምህዋሩ ጠለል (ፕሌን) ጠለልነክ (ኖርማል) ሲሆን ያለው አቅጣጫ በቀኝ እጅ ቀመር ሲሰላ መጠኑ እንዲህ ይሰላል ''dθ'' /''dt'' ]]
 
ስዕል 3 ላይ እንደሚታየው የቁሱ መሽከርከር በቬክተር '''Ω''' የሚወቀል ነው። ይህ ቬክተር ለመሽከርከሪያው ጠለል ጠለልነክ ሲሆን፣ ወደ የት እንደሚያመላክት በ ቀኝ-እጅ ቀመር ይሰላል። የዚህ የመሽከርከር ቬክተር መጠን እንዲህ ይሰላል ,
መስመር፡ 168፦
*[http://www.fofweb.com/onfiles/SEOF/Science_Experiments/6-17.pdf The Inuit yo-yo]
*[http://kmoddl.library.cornell.edu/index.php Kinematic Models for Design Digital Library (KMODDL)]<br /> Movies and photos of hundreds of working mechanical-systems models at Cornell University. Also includes an [http://kmoddl.library.cornell.edu/e-books.php e-book library] of classic texts on mechanical design and engineering.
 
[[መደብ:ጉልበት]]
 
{{መዋቅር}}
 
== ማጣቀሻ ==
<references/>
 
[[መደብ:ጉልበት]]
 
[[be-x-old:Нармальнае паскарэньне]]
[[esca:FuerzaForça centrípeta]]
[[ckb:ھێزی بەرەوناوەند]]
[[cs:Dostředivá síla]]
[[cy:Grym mewngyrchol]]
Line 181 ⟶ 183:
[[de:Zentripetalkraft]]
[[el:Κεντρομόλος δύναμη]]
[[en:centripetalCentripetal force]]
[[es:Fuerza centrípeta]]
[[eo:Centripeta forto]]
[[es:Fuerza centrípeta]]
[[fa:نیروی مرکزگرا]]
[[fi:Keskihakuvoima]]
[[fr:Force centripète]]
[[gl:Forza centrípeta]]
[[he:כוח צנטריפטלי]]
[[ko:구심력]]
[[ht:Fòs santripèd]]
[[hu:Centripetális gyorsulás]]
[[id:Gaya sentripetal]]
[[it:Forza centripeta]]
[[ja:向心力]]
[[he:כוח צנטריפטלי]]
[[ko:구심력]]
[[lt:Įcentrinė jėga]]
[[ml:അഭികേന്ദ്രബലം]]
[[hu:Centripetális gyorsulás]]
[[ms:Daya sentripetalmemusat]]
[[nl:Middelpuntzoekende kracht]]
[[ja:向心力]]
[[no:Sentripetalkraft]]
[[pl:Siła dośrodkowa]]
Line 203 ⟶ 208:
[[sk:Dostredivá sila]]
[[sl:Centripetalna sila]]
[[sn:Fosi yehudzivapakati]]
[[ckb:ھێزی بەرەوناوەند]]
[[su:Gaya séntripétal]]
[[fi:Keskihakuvoima]]
[[sv:Centripetalkraft]]
[[uk:Доцентрова сила]]