ከ«ጉልበት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.6.5) (ሎሌ ማስተካከል: km:កម្លាំង
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:ForceForce_examples.pngsvg|right|290 px|thumb| ጉልበት ማለት በአንድ ቁስ ላይ የሚደረግ ግፊት ወይም ስበት ነው። ይህ ግፊት ወይም ስበት በብዙ ምክንያት ሊመጣ ይችላል፣ ለምሳሌ በመሬት ስበት፣ በማግኔት፣ ወይም ደግሞ በሌላ የቁስን ፍጥነት በሚቀይረ ነገር ሁሉ ይመጣል። ]]
 
በ[[ተፈጥሮ ህግጋት ጥናት]]፣ '''ጉልበት''' ማለት የአንድን ቁስ ፍጥነት ለመቀየር የሚደረግ ማንኛውም ተጽዕኖ ማለት ነው። በቀላሉ ሲተረጎም ጉልበት ማለት ስበት ወይም ግፊት ሲሆን አንድን ነገር አርፎ ከተቀመጠበት የሚያንቀሳቅስ፣ እየተንቀሳቀስም ካለ ፍጥነቱን የሚቀይር ነው። ጉልበት [[ቬክተር]] ስለሆነ [[መጠን]] እና [[አቅጣጫ]] አለው። የጉልበት መለኪያ መስፈርት [[ኒውተን]] (N) ነው።