ከ«ቦሌ ዓለም አቀፍ ጥያራ ጣቢያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot-assisted disambiguation: ጋምቤላ - Changed link(s) to ጋምቤላ (ከተማ)
መስመር፡ 18፦
ቦሌ ሜዳማ አካባቢ ሲሆን፣ ለመነሳትም ሆነ ለማረፍ ከሚከለክሉ ተራራዎችና ጋራዎች የራቀ ሥፍራ ነው። የከተማዋም ወሰን በወቅቱ ከመስቀል አደባባይ እና ከኡራኤል በማያልፈት ጊዜ ለአየር ጣቢያው ቋሚነት የታጨው አካባቢ ከከተማ ውጭ እና ራቅ ያለ ድንግል ልማት ነበር። የአየር ጣቢያውን የግንባታ ወጪ ከ[[አሜሪካ]]ዊው ‘ኤክስፖርት-ኢምፖርት’ ባንክ በተገኘ ብድር ተሸፍኖ ሥራው ተጀመረ።
 
የግንባታው ሥራ ጨርሶ ባይጠናቀቅም እንኳ፤ የማኮቦቢያው እና የበረራ ቁጥጥሩ ሕንፃ ሥራ እንደተገባደደ [[የኢትዮጵያ አየር መንገድ|አየር መንገዱ]] የገዛቸውን ሁለት የጄት ዠበቦች (‘ቦይንግ ፯፻፯) ሲረከብ እዚሁ ቦሌ አየር ጣቢያ ነበር ያረፉት። ጠቅላላ ግንባታው ተጠናቆ ሲያልቅ [[ኅዳር ፲፩]] ቀን [[19571956|፲፱፻፶፯፲፱፻፶፮]] ዓ/ም ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተብሎ፣ [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ|በንጉሠ ነገሥቱ]] ተመርቆ ተከፈተ።
 
==እድሳት እና መስፋፋት==