ከ«ኅዳር ፲» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 1፦
 
[[ኅዳር 10|ኅዳር ፲]] ቀን በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፸ኛ፸ኛው እና የ[[መፀው]] ወቅት ፵፭ተኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ [[ሉቃስ]] ፪፻፺፮ ቀናት በ ዘመነ [[ዮሐንስ]]፤ በ ዘመነ [[ማቴዎስ]]፤ እና በ ዘመነ [[ማርቆስ]] ደግሞ ፪፻፺፭ ቀናት ይቀራሉ።
 
==ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች==
*[[1834|፲፰፻፴፬]] ዓ/ም - በ[[ሸዋ]] ንጉዛት ከተማ ዓንጎለላ[[አንጎለላ]] ላይ ንጉሥ [[ሣህለ ሥላሴ ንጉሠ ሸዋ]] ከ[[ብሪታንያ]] መንግሥት ጋር "የወዳድነትናየወዳጅነትና የመነገድ አንድነት" ውል ተፈራረሙ።
 
*[[1857|፲፰፻፶፯]] ዓ./. - የ[[አሜሪካ]]ው ፕሬዚደንት [[አብርሃም ሊንከን]] በ[[ጌቲስበርግ]] [[ፔንሲልቫኒያ]] የወታደሮች መቃብር በመረቁበት ጊዜ በታሪክ የ”ጌቲስበርግ ንግግር” አሰሙ።
[[1834|፲፰፻፴፬]] ዓ/ም - በ[[ሸዋ]] ንጉዛት ከተማ ዓንጎለላ ላይ ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ ከ[[ብሪታንያ]] መንግሥት ጋር "የወዳድነትና የመነገድ አንድነት" ውል ተፈራረሙ።
 
*[[1962|፲፱፻፷፪]] ዓ./. - የ[[ብራዚል]] ዜጋ ታዋቂው የ እግር ኳስ ተጫዋች [[ፔሌ]] አንድ ሺህኛውን ግብ አገባ።
[[1857|፲፰፻፶፯]] ዓ.ም. የ[[አሜሪካ]]ው ፕሬዚደንት [[አብርሃም ሊንከን]] በ[[ጌቲስበርግ]] [[ፔንሲልቫኒያ]] የወታደሮች መቃብር በመረቁበት ጊዜ በታሪክ የ”ጌቲስበርግ ንግግር” አሰሙ።
 
*[[1967|፲፱፻፷፯]] ዓ/ም - የቀድሞ ባለ-ሥልጣናትን በሙስና እና የአስተዳደር ጉድለት ወንጀል በሕግ ለመመርመር የተሠየሙትን ሁለት ልዩ ወታደራዊ ፍርድ ቤቶች ሕጋዊ የሚያደርገው አዋጅ ቁጥር ፯ በ[[ኢትዮጵያ]] ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት ([[ደርግ]]) ይፋ ተደረገ።
[[1962|፲፱፻፷፪]] ዓ.ም. የ[[ብራዚል]] ዜጋ ታዋቂው የ እግር ኳስ ተጫዋች [[ፔሌ]] አንድ ሺህኛውን ግብ አገባ።
 
*[[1970|፲፱፻፸]] ዓ./. - የ[[ግብጽ]] ፕሬዚደንት [[አንዋር ሳዳት]] በ[[እስራኤል]] ጠቅላይ ሚኒስቴር [[ምናኽም ቤጊን]] ግብዣ በአገሪቱ የሕዝብ ተወካዮች ሸንጎ “ክኔሰት” ንግግር አደርጉ። ሳዳትም ይኼን ታሪካዊ ድርጊት በመፈጸም የመጀመሪያው አረባዊ መሪ ናቸው።
 
*[[1991|፲፱፻፺፩]] ዓ./.- በ[[አሜሪካ]] የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (US Congress)፣ የሕግ ሸንጎ በ[[ሞኒካ ሌዊንስኪ]] የአመንዝራ ኃጢአት በፈጸሙት በፕሬዚደንት [[ቢል ክሊንተን|ዊሊያም ጀፈርሰን ክሊንተን]] ላይ የክሱ ዝርዝር እና ምስክሮች መሰማት ጀመረ።
 
==ልደት==
[[1798|፲፯፻፺፰]] ዓ.ም. የ[[ሱዌዝ ቦይ]]ን የገነባው መሐንዲስ እና የ[[ፈረንሳይ]] ወኪል [[ፈርዲናንድ ደ ለሴፕስ]]
 
*[[1798|፲፯፻፺፰]] ዓ./. - የ[[ሱዌዝ ቦይ]]ን የገነባው መሐንዲስ እና የ[[ፈረንሳይ]] ወኪል [[ፈርዲናንድ ደ ለሴፕስ]]
[[1910|፲፱፻፲]] ዓ.ም. አገሯን በጠቅላይ ሚኒስቴርነት ከአሥራ አምስት ዓመት በላይ ያገለገለችው [[ኢንዲራ ጋንዲ]] አላሀባድ በሚባል ሥፍራ ተወለደች።
 
*[[1910|፲፱፻፲]] ዓ./. - አገሯን በጠቅላይ ሚኒስቴርነት ከአሥራ አምስት ዓመት በላይ ያገለገለችው [[ኢንዲራ ጋንዲ]] አላሀባድ በሚባል ሥፍራ ተወለደች።
 
==ዕለተ ሞት==
 
[[1470|፲፬፻፸]] ዓ.ም. የ[[ኢትዮጵያ]] ንጉሠ ነገሥት [በእደ ማርያም]]፤ የ[[ንጉሠ ነገሥት ዳዊት]] [[ዘርአ ያዕቆብ]] ልጅ በተወለዱ በ ሠላሳ ዓመታቸው፤ በነገሡ በአሥር ዓመታቸው ባልታወቀ ህመም ሞቱ። ንጉሠ ነገሥት በእደ ማርያም ከላንቶ ይባል የነበረውን አገር አትሮንስ ማርያም ብለው ሰይመው፣ ቤተ ክርስቲያንም አሠርተው የማርያምን ታቦት አስገቡ። በዚህም ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ኒኮሎ ብራንካሌዮን በተባለ የ[[ቬኒስ]] ሰዓሊ የ[[ድንግል ማርያም]]ና የሕጻኑ ልጇ [[ኢየሱስ ክርስቶስ]] ምስል አስለው ነበር። <ref>መሪራስ ኤ. ኤም በላይ፣ “የጥንቷ የኢትዮጵያ ትንሣኤ ታሪክ”፣ ገጽ 249 - 257</ref>
 
 
==ዋቢ ምንጮች==
 
==ዋቢ ምንጮች==
* (እንግሊዝኛ) http://www.nytimes.com/learning/general/onthisday/20081119.html
*{{en]] P.R.O., FCO 371/1829 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974
 
<references/>
 
 
 
{{ወራት}}
[[መደብ:ዕለታት]]