Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 19፦
 
|
ውክፔዲያ ላይ ጽሑፍ የማቀርበው
ለማን - ትምህርት እድል ላላገኙ። ለምሳሌ፦ የገጠር ልጆች።
:::እንግሊዝኛ፣ ፈረንሳይኛ ወዘት ለማይናገሩ። ስለሆነም አጻጻፌ ግልጽ ካልሆነ ሌሎች ሰዎች በሚቻላቸው መልኩ ጽሑፌን ግልጽና ቀላል እንዲሆን ቢቀይሩት ደስ ይለኛል እንጂ አይከፋኝም። ዋናው ጽሁፉ ቀላልና ግልጽ መሆኑ ነው።
 
ለምን - ዕውቀትን ለማካፈል እና የራሴንም ለማዳበር።
 
ምን - ማናቸውንም አይነት ደስ የሚያሰኘኝን እውቀት (ሊቀየር ይችላል)።
 
መቼ - ደስ ባለኝ ጊዜ (ሊቀየር ይችላል)።
 
የት - ደስ ባለኝ ቦታ (ሊቀየር ይችላል)።
 
እንዴት - የተለያዩ ምንጮችን በመጠቀም።